Alamat saluran:
Kategori:
Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan:
56.71K
Deskripsi dari saluran
ይሄ የብርታት ፎሬክስ OFFICIAL ቻናል ነው :: በዚ ቻናል ስለ ብርታት ፎሬክስ የ ስልጠና መረጃዎች እንዲሁም በ ፎሬክስ ዙርያ ያሉ እናንተን የሚጠቅሙ የተለያዩ ነግሮችን ታገኙበታላቹህ።
ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን 👍
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
Pesan-pesan terbaru 3
2023-10-01 09:04:29
የ Discount
ጊዜ አብቅቷል ምዝገባ ይቀጥላል ግን ከዚ በውሃላ የምመጡ ሰዎች በሙሉ ክፍያ ማለትም በ 4,500 ነው ምገቡት እና ምትማሩት የቅናሹ ቀን ላይ ደርሳቹህ የተቀላቀላችሁን መልካም ትምህርት ይሁንላቹህ!
ከዚ በውሃላ ቀጣይ ምዝገባ ( 5 ተኛ ዙር ) መች እንደሚሆን እዚው ቻናል ላይ እናሳውቃለን ::
እስከዛው መጠበቅ ማችሉ እና በዚኛው ዙር መሃል ላይ መግባት ምፈልጉ ሰዎች እስከ ጥቅምት 10 በዚ @Birtat_Forex አዋሩን!
መልካም ጊዜ, ብርታት ፎሬክስ
13.6K views06:04
2023-09-22 09:20:09
በብዝዎችሁ ጥያቄ መሰረት የቅናሹን ቀን ለ 1 ሳምንት እስከ መስከረም 17 ድረስ አራዝመነዋል ::
ሆኖም ግን ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ለመመዝገብ ፍላጎቱ ያላቹህ ሰዎች ከዛሬ ጀምሮ የቅናሹ ቀን ሳያልቅባቹህ ቦታ እንዲትዙ እንመክራለን
ለመምዝገብ በመጀመሪያ PIN የተደረገውን ( https://t.me/Birtat_forex_Channel/6962
) ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ በመቀጠል ለመማር ሲወስኑ
በዚ @Birtat_Forex
ቴሌግራም ያዋሩን አልያም ሙሉ የ2 ወር ክፍያ
በ Discount 3,300 ብር ሲሆን
የቅናሹ ቀን( መስከረም 17 ) ካለፈ 4,500 ብር ነው ::
20.7K views06:20
2023-09-18 09:00:27
ሰላም
ብርታት ፎሬክስ ላይ መመዝገብ እየፈለጋቹህ ግን ጥርጣሬ ላደረባቹህ ሰዎች በዚ VIDEO ሙሉ የብርታት ፎሬክስ አሰራርን እና እወተኛነት ብሎም ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ ትችላላላቹህ!
በተረፈ የቅናሽ ቀን እያለቀ ስለሆነ መመዝገብ ምፈልጉ ሰዎች ብፈጥኑ መልካም ነው
ለመምዝገብ በዚ ያዋሩን @Birtat_Forex
18.1K views06:00
2023-09-16 09:30:06
ሰላም የብርታት ፎሬክስ ቤተሰቦች ከላይ እንደምታዩት የብርታት ፎሬክስ 4ዙር የፎሬክስ Trading ተማሪዎች በቁጥር ከ150 በላይ ደርሰዋል ይሄም የሚያሳየው ያለን ቦታ እየሞላ መሆኑን እና ተማሪዎችም ቀን በቀን እየተመዘገቡ እንደሆነ ነው ::
ስለዚህ አሁንም ቢሆን የመማር ፍላጎት ያላቹህ ሰዎች ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቦታ ሳይሞላባቹህ እና የቅናሽ ቀን መሰከረም 10 ሳያልፋቹህ ብትመዘገቡ እንመክራለን!
ለመምዝገብ በዚ @Birtat_Forex
ያዋሩን!
ብርታት ፎሬክስ, መልካም ቀን
16.6K views06:30
2023-09-13 16:03:19
ሙሉ የ2 ወር ስልጠና ክፍያ
በ Discount 3,300 ብር ብቻ ሲሆን
የቅናሹ ቀን( መስከረም 10 ) ካለፈ 4,500 ብር ነው ::
ይፍጠኑ
18.8K views13:03
2023-09-13 15:51:19
4ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ
ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በብርታት ፎሬክስ ለመሰልጠን የምፈልጉ ሰዎች ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል
ለመመዝገብ በመጀመሪያ ከላይ የተለቀቀውን ወይም PIN የተደረገውን የስልጠናው ገለፃ የተደረገበትን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ!
ማሳሰቢያ :- ምዝገባው እስከ መስከረም 17 ብቻ ሚቆየው እና እኛም እስከ መስከረም 10 ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሁሉም ተመዝጋቢ አርገናል ::
ስለዚህ የዚ ዕድል ተካፋይ ለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ተምዝግበው መማር ይቻላሉ በተጨማሪም ውስን ቦታዎች ብቻ ስላዘጋጀን ቦታ ሳይሞላባቹህ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና እድሉ ባያመልጣቹህ እንመክራለን!
ለመመዝገብ @Birtat_Forex
ላይ ያዋሩን
መልካም ቆይታ, ብርታት ፎሬክስ
19.1K views12:51
2023-09-13 15:48:57
ሰላም
የ Forex Trading ስልጠና መውሰድ ምፈልጉ ሰዎች በቅድምያ ይሄንን ስለ ስልጠናው ሙሉ መረጃ የያዘውን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ !
አይታቹት ጨርሳቹህ ለመመዝገብ ስቶስኑ በዚ ያዋሩን
@Birtat_Forex
18.4K views12:48
2023-08-04 18:02:49
3 ተኛ ዙር የፎሬክስ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ
ሙሉ የ ፎሬክስ ስልጠና በብርታት ፎሬክስ ለመሰልጠን የምፈልጉ ሰዎች ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል
ለመመዝገብ በመጀመሪያ ከላይ የተለቀቀውን ወይም PIN የተደረገውን የስልጠናው ገለፃ የተደረገበትን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ!
ማሳሰቢያ :- ምዝገባው እስከ ነሐሴ 14 ብቻ ሚቆየው እና እኛም እስከ ነሐሴ 5 ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሁሉም ተመዝጋቢ አርገናል ::
ስለዚህ የዚ ዕድል ተካፋይ ለመሆን ከዛሬ ጀምሮ ተምዝግበው መማር ይቻላሉ በተጨማሪም ውስን ቦታዎች ብቻ ስላዘጋጀን ቦታ ሳይሞላባቹህ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና እድሉ ባያመልጣቹህ እንመክራለን!
ለመመዝገብ @Birtat_Forex
ላይ ያዋሩን
ስልክ 0966094405
መልካም ቆይታ, ብርታት ፎሬክስ
37.5K viewsedited 15:02
2023-06-06 09:28:40
ሰላም
የ Forex Trading ስልጠና መውሰድ ምፈልጉ ሰዎች በቅድምያ ይሄንን ስለ ስልጠናው ሙሉ መረጃ የያዘውን Orientation ቪድዮ ይመልከቱ !
አይታቹት ጨርሳቹህ ለመመዝገብ ስቶስኑ በዚ ያዋሩን @Birtat_Forex
70.2K views06:28
2023-05-01 13:30:16
Trading ቢዝነስ ፕላን
Forex Trade ለመጀመር ካሰባቹህ ይሄ የመጀመሪያው እና ወሳኙ ፓርት ነው ::
በመጀመሪያ Forex Tradeን እንደትክክለኛ ቢዝነስ መቁጠር አለባቹህ እሱንም ለማረግ የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቹሃል ::
አላማና እቅድ
ቢዝነስ ፕላኑን እንዴት እንፍጠር
የራሳችንን ጠንካራ ጎን ማወቅ
መጠባበቂያ እቅድ
የ Trading ግብ ዝርዝሮች እና የሚያስፈልጉ ወጪዎች
እነዚንና የመሳሰሉትን ነጥቦች ከጨረስን በውሃላ እንዳማንኛውም ቢዝነስ ምንፈልገው የብር መጠን እንዲሁም Trading ላይ ልናሳካ ምንፈልገውን ትርፋችንን አውቀን መንገዳችንን አንድ ብለን እንጀምራለን ::
ያስተውሉ Trading ቢዝነስ ፕላን ይሄ ብቻ አይደለም ይሄን ያቀረብኩላቹህ በመጠኑም ቢሆን እንድትረዱት ነው ::
መልካም ቆይታ, ብርታት
90.8K viewsedited 10:30