#መምህራን_አልተቻሉም
መምህር ጌታነህ አያል በ22ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,000,000 / ሁለት ሚልየን / ብር ዕድለኛ ሆነየእንጅባራ ነዋሪው መምህር ጌታነህ አያል በ22ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ2,000,000 / ሁለት ሚልየን / ብር ዕድለኛ የሆኑ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ መኖሪያ ቤታቸውን በዘመናዊ መልክ እንደሚሰሩበት ገልጿል ፡፡
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library