ለ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ተማሪዎች 6ኛ ክፍል: ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም - ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል : ሞዴል ሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም - ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል : ሞዴል ፈተና ከሚያዚያ 15 -18/8/2016 ዓ.ም - ሀገር አቀፍ ፈተና የሚምጥበት ቀን በቅርብ ይገለጻል! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 13.8K viewsedited 07:11