መምህርት ትዝታ ገረመው በኢትዬጵያን ቢዝነስ ሪቪዊ (Ethiopian Business Review) የመረጃ ጥንቅር እና ምርምር ኦፊሰር (Data Researcher) ሆና ከሚያዝያ 1/2016 ዓም ጀምሮ ሥራ ለመጀመር ከድርጅቱ ጋር ተፈራርማ የቅጥር ደብዳቤዋን ተቀብላለች። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 13.1K viewsedited 07:51