Get Mystery Box with random crypto!

በዓለም ብዙ ተናጋሪዎች ያሏቸው ቋንቋዎች በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሰዎች የሚነገሩ 7,117 | Ethiopian Digital Library

በዓለም ብዙ ተናጋሪዎች ያሏቸው ቋንቋዎች

በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሰዎች የሚነገሩ 7,117 የታወቁ ቋንቋዎች አሉ!

በዓለም ብዙ ተናጋሪዎች ያሏቸው ቋንቋዎች
1. እንግሊዝኛ (1, 452 ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
2. ማንዳሪን (1, 118 ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
3. ሂንዲ (602+ ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
4. ስፓኒሽ (548+ ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
5. ፈረንሳይኛ (280 ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
6. አረብኛ (274 ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
7. ቤንጋሊ (272+ ሚሊዮን ተናጋሪዎች)
8. ሩሲያኛ (258+ ሚሊዮን ተናጋሪዎች)

Source: berlitz.com

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library