ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለፍቶ የተማረውን ሰው ቦታ ያጣበቡ ከስራ ማባረር ብቻ ሳይሆን ከተቀጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከተያዘበት ቀን ድረስ የተከፈለውን ደምወዝ ከነወለዱ እንዲመልስ መደረግ አለበት። ምክንያቱም ሃሰተኛ ማስረጃ ወንጀል ነውና። #KN @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 15.6K viewsedited 09:36