Get Mystery Box with random crypto!

በሕይወታችን መፍታት ያለብን ሁኔታ እንዳለ ከተሰማን በቅድሚ የችግሩን ምንነት መለየት አለብን፡፡ | Ethiopian Digital Library

በሕይወታችን መፍታት ያለብን ሁኔታ እንዳለ ከተሰማን በቅድሚ የችግሩን ምንነት መለየት አለብን፡፡

ችግራችን ከአራቱ አያልፍም ፡፡


1. ዓላማን ያለማወቅ ችግር (ራእይን መለየት፣ ለራእዩ የሚመጥን የራስ በራስ ምልከታ ማዳበር፣ ወደራእዩ መንቀሳቀስ)

2. የክህሎት ችግር (ስልጠናን መውሰድ፣ ማንበብ፣ እውቀትን ተግባራዊ ማድረግ)

3. የዲሲፕሊን ችግር (አመለካከትን በመቀየር፣ ቀስ በቀስ በመጀመር፣ ሰዎች በሃላፊነት እንዲጠይቁን ማድረግ)

4. የባህሪይ ችግር (ያለንን የሕይወት ፍልስፍና በማስተካከል፣ ጓደኛን በመቀየር፣ የምንውልበትን አካባቢ መቀየር)

Credit : Dr. Eyob Mamo

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library