ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና የወሰዱ የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከቅዳሜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል፡፡ የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ከደቂቃዎች በፊት አሳውቋል፡፡ ውጤት ለማየት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ https://result.ethernet.edu.et @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 15.2K views13:52