Get Mystery Box with random crypto!

ውጤታማ የአጠናን ዘዴ በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህ | Ethiopian Digital Library

ውጤታማ የአጠናን ዘዴ

በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን።

ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል።

ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባበማስታወሻይዞ ከልብ መከታተል ነው።

ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት የለብንም። በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና

ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል።

በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library