Get Mystery Box with random crypto!

Daily Sport - Ethiopia

Logo saluran telegram dailysportethiopia — Daily Sport - Ethiopia D
Logo saluran telegram dailysportethiopia — Daily Sport - Ethiopia
Alamat saluran: @dailysportethiopia
Kategori: Olahraga
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 98.19K
Deskripsi dari saluran

አለም አቀፍ የእግር ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ እና ፎርሙላ ዋን ውድድሮችን ወደ እናንተ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 2

2023-04-03 00:29:04
የግርሃም ፖተር ከቼልሲ መሰናበት ተከትሎ በዚህ የውድድር ዘመን አስራ ሦስት የፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች ተሰናብተዋል።

የቀድሞው የባየርን ሙንችን አሰልጣኝ ጁልየን ናግልስማ አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ከዕቹዎች መካከል ተቀዳሚ ቦታውን ይዘዋል። ከፖቸቲኖ ጋር ምንም አይነት ንግግር እንዳልተደረገ ዘገባዎች ገልፀዋል።

@DailySportEthiopia
5.2K views21:29
Buka / Bagaimana
2023-04-03 00:12:52
ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች፡- ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ማንቼስተር ዩናይትድ 12:30 ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ 11:15 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ 4:00 ሮማ ከ ሳምፕዶሪያ 1:00 ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን 2:45 ፒኤስጂ ከ ሊዮን 3:45 @DailySportEthiopia
4.7K views21:12
Buka / Bagaimana
2023-04-02 05:46:26 ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች፡-

ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ማንቼስተር ዩናይትድ 12:30

ሪያል ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ 11:15
አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ 4:00

ሮማ ከ ሳምፕዶሪያ 1:00
ናፖሊ ከ ኤሲ ሚላን 2:45

ፒኤስጂ ከ ሊዮን 3:45

@DailySportEthiopia
4.9K viewsedited  02:46
Buka / Bagaimana
2023-04-02 05:38:04
በትልቆቹ 5 ሊጎች የተደረጉ የቅዳሜ ጨዋታዎች ውጤት:

@SportDailyEthiopia
4.5K views02:38
Buka / Bagaimana
2023-04-01 11:52:39 የክለብ እግር ኳስ ተመልሷል

ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ ጨዋታዎች፡-

ማንቼስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 8:30
አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ 11:00
ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 1:30

ኤልቼ ከ ባርሴሎና 4:00

ኢንተር ከ ፊዮረንቲና 1:00
ዩቬንቱስ ከ ቬሮና 3:45

ባየርን ሙንችን ከ ቦሩሲያ ዶርትመንድ 1:30

@DailySportEthiopia
4.5K views08:52
Buka / Bagaimana
2023-03-31 18:19:31
ኤርሊንግ ሃላንድ ከናይኪ ጋር አዲስ የኳስ ጫማ ስምምነት ተፈራርሟል።

@DailySportEthiopia
4.7K views15:19
Buka / Bagaimana
2023-03-31 18:15:20
ሉክ ሾው በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ የአራት አመት ውል ለመፈራረም ተስማምቷል።

@DailySportEthiopia
4.0K views15:15
Buka / Bagaimana