Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር_የድል_ዜና ጐንደር ሀሙሲት | በለሆ ሸለቆ.. የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

#ሰበር_የድል_ዜና ጐንደር ሀሙሲት | በለሆ ሸለቆ..

የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ንሥር በለሳ #ቅጣው_እጅጉ ብርጌድ በዛሬው ዕለት ረፋድ ጀምሮ በማዕከላዊ ጎንደር በለሳ ወረዳ ሐሙሲት አቅራቢያ በለሆ ሸለቆ በተባለ ቦታ ከባድ ውጊያ ተደርጓል።

በዚህ ውጊያም ከ27 በላይ የአገዛዙ የሠራዊት አባላት ተደምስሰዋል። የአገዛዙ አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ እና የቡድን መሣሪያዎች በውጊያው ወድመዋል።

ለአዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-

//https:www.facebook.com//Fb1
//
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=ZbWKwL

asharamedia24
//ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi

የትዊተር  #Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንላለን።

ሊንክ
https://x.com/AsharaMedia?t=-smOVxBgjnktAOJ6_3203Q&s=09