Get Mystery Box with random crypto!

#ዛሬ 23/05/2016 በአሁኑ ሰዓት በዱርቤቴ በኩል ታድራ ልዩ ቦታው ክልቲ ላይ የጎጃም ዕዝ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

#ዛሬ 23/05/2016

በአሁኑ ሰዓት በዱርቤቴ በኩል ታድራ ልዩ ቦታው ክልቲ ላይ የጎጃም ዕዝ 2ኛ በኮሎኔል ጌታው መኮንን የሚመራው የቢትወደድ አያሌው ክፍለጦር ፋኖ እና ከብልጽግና መከላከያ ኃይልና ሚኒሻ ጋር ገጥሟል።

መከላከያ ዙ 23፣ ሞርተር፣ ዲሽቃ እየተኮሰ ይገኛል። ቢሆንም ፋኖ አይቀጡ ቅጣት እየቀጣው ነው። አቸፈርን ለመቆጣጠር በሌላኛው አቅጣጫ ማለትም በባህርዳር ቁንዝላ መስመር ወገልሳ ልዩ ሥፍራው እሮብ ገበያ ላይ ጦርነቱ ተጀምሯል። ፋኖ በሁለቱም አቅጣጫ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።