Get Mystery Box with random crypto!

#በትር ሙት አፅሜን ይዤ የሙስዬን በትር በቀኝ ተመርኩዤ ልብሽን ለመክፈል ጀግኜ ብነሳም ላንቺ | 🌻 የተሰበሩ አክናፍ🌻

#በትር

ሙት አፅሜን ይዤ
የሙስዬን በትር በቀኝ ተመርኩዤ

ልብሽን ለመክፈል ጀግኜ ብነሳም
ላንቺ ፍቅር እንጂ በትር አላነሳም።

OB' @jadmasse25
@The_prophetAB