Get Mystery Box with random crypto!

ከፍልስፍና ዓለም

Logo saluran telegram philosphyloves — ከፍልስፍና ዓለም
Logo saluran telegram philosphyloves — ከፍልስፍና ዓለም
Alamat saluran: @philosphyloves
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 1.85K
Deskripsi dari saluran

" አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው ። በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው ። አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል ። " / አርተር ሾፐንሀወር /

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru 2

2023-05-29 08:58:59
508 viewsNatty שלום, 05:58
Buka / Bagaimana
2023-05-27 20:22:05 ለማንኛውም ህይወት የሚሆን ስብዕና ለመገንባት ሞክር። ህይወት የሚሊየን ክስተቶች ውጤት እንደሆነች እወቅ የህይወትን ክስተቶች በአንድ ስብዕና መጋፈጥ እንደማይቻል ተገንዘብ።

የህይወትን የድምቀት ደረጃ ተከትሎ የሚተውን ሁለገብ የስነ ልቦና ይዘት ይኑርህ ሲጨልም የሚያበራ፣ ሲደምቅ ከብርሀን የምትከላከልበት ስብዕና ለመገንባት ሞክር። መቆጣጠር የምትችለው ስብእናህን እንጂ የህይወት ክስተቶችን እንዳልሆነ ተረዳ። ሲጨልም ለራስህ ብርሀን ሁን ሲበራ ራስህን ከህይወት ጨረር ጠብቅ በፍላጎትህና በምትችለው መካከል ያለውን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል ሰብእና ይኑርህ።

የምትፈልገውን ሁሉ መኖር እንደማትችል ተረዳ። መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ እንዳልሆነ አስብ። ሁሉ በአንተ እንዲኖር እንጂ ፣ አንተ በሁሉ ውስጥ ለመኖር አትሞክር ሁሉ ወደ አንተ የሚመጣበትን መንገድ ይኑርህ አንተ ወደ ሁሉ ለመሄድ አትሞክር። ሁሉ ለአንተ ተፈጠረ እንጂ አንተ ለሁሉ እንዳልተፈጠርክ እወቅ የሚጠበቅብህን ህይወት ኑር አንጂ፣ የምትፈልገውን ሁሉ ለመሆን አትጠብቅ።

ለሁሉም ነገር መጠን አብጅ። ከፍታህን በቁመትህ ልክ አድርግ ከራስህ በላይ የሆነ ከፍታ መፈጥፈጥ ሊያስከትል አንደሚችል አስብ። ውድቀትህም ከጫማህ በታች እንዳይሆን አድርግ። ከውድቀት በኋላ አልነሳም ብሎ ማሰብ ከጫማ በታች መቀበር እንደሆነ ገምት ወድቆ መነሳትን ከቅርጫት ኳስ ተማር ወድቆ የሚነጥር ማንነት ይኑርህ። ነጥሮም ቀለበቷ ውስጥ ነጥብ የሚያስቆጥር ህይወት ይኑርህ ወደ ከፍታ የወጣ ሁሉ ስኬት እንዳልሆነ እወቅ ውድቀት መቀበር እንደሆነ ሁሉ መነሳትም መንሳፈፍ እና መፈጥፈጥ እንዳይሆንብህ ጥንቃቄ አድርግ በምትወድቅበት ጊዜ ላለመቀበር፣ በምትነሳበትም ጊዜ ላለመንሳፈፍ ይሁን።

ለማንኛውም ነገር ያለህ ስሜት የተመጠነ ይሁን። በጣምአትዘን በደስታም ብዛት አትስከር። በምትሳሳትበት ጊዜ የገነነ የጥፋተኝነት ስሜት አታዳብር በስኬትም ጊዜ ከልክ ያለፈ ጉራ እና ክብር አይሰማህ ለራስህ የምትሰጠው ግምትና ለውጪው አለም ያለህ ስሜት ተመጣጣኝ አድርግ.

በሞቅታ ስሜት የተፃፈ

ትመቹያላቹ አብራቹኝ ስላላቹ

THE SOUND OF PEASANT PHILOSOPHER !
545 viewsPeter, edited  17:22
Buka / Bagaimana
2023-05-26 02:36:53 የምትፈልጉት መፅሐፍ ካለ comment
566 viewsMUSSIE. S, 23:36
Buka / Bagaimana
2023-05-26 02:35:53 These are books written on Ethiopia revolution for those of you who are interested.

1 Tower in the sky by Hiwot Teffera.

2 Revolutionary ethiopia by
Edmond Keller

3 The ethiopian revolution (1974- 1987) by Andargachew Tiruneh

4 Class and revolution by  john Markakis And Nega Ayele

5 Empire and revolution  by Worku Gebeyehu Lakew

6 The Ethiopian revolution( war in the horn of africa) Gebru Tareke.

7 The quest for socialist utopia by Bahru Zewde.

8 Transformation and continuity in ethiopian revolution by Christopher Clapham

9 Ethiopia in theory: revolution and knowledge production, 1964- 2016  by E. Centime zeleke.

10 like Ho chi minh! Like che Guevera by Ian Scott Horst.

11 The Ethiopian revolution by Ernest Harsch

12 Peasant Revolution in Ethiopia by John Young

13 Ethiopia: power and protest by Gebru Tereke.

14 Haile Sellassie Students: the intellectual and social background of revolution ( 1952-1974) Byrandi Balsvik.

15 Ideology and Elite Conflicts: Autopsy of the Ethiopian Revolution by Messay Kebede.

I will prepare Amharic book lists on Ethiopia revolution next time
557 viewsMUSSIE. S, 23:35
Buka / Bagaimana
2023-05-26 02:35:53 ስለ አብዮት እና ስለmarxism ፍልስፍና በኢትዮጵያ analysis ልሰራ አስቤ ደበረኝ እነዚህን አንብቡ ብዬ ጋበዝኩ
482 viewsMUSSIE. S, edited  23:35
Buka / Bagaimana
2023-05-24 19:25:13 አብዛኛውን ጊዜ ሀብታምና ድሀ ተብሎ ልዩነት የሚፈጠረው በውጫዊ ቁሶች መሆኑ ስህተት ነው በግሌ እንደሚሰማኝ የልዩነቱ መሰረት ከውስጥ ነው የባለፀግነትና የድህነት ህይወት መነሻው ውጫዊ ቁስ ሳይሆን ውስጣዊ ስሜት ነው ዋናው ጉዳይ ለመኖር የሚያስችልህ የህይወት ትርጉም የሚወሰነው በውጫዊ ነገሮች ሳይሆን ውስጥህ ለነገሮች በሚሰጠው የስሜት ዋጋ መሰረት መሆኑ ነው የትርጉም ስሜት ከሌለህ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው የቁስ ሀብት አያስፈልግም ማለት ባይቻልም ከአካላዊ ምቾት ውጪ የህይወትን ትርጉም ለመወሰን ከስሜትህ የተሻለ ብቃት የለውም ብዙ ቁሳዊ ሀብት ኖሮት የስሜት ትርጉም አጥቶ የሚሰቃይ ብዙ ነው ትንሽ ሀብት ኖሮት ህይወቱን በስሜቱ እየለካ በደስታ የሚኖርም ትንሽ አይደለም።

ድህነትና ባለፀግነት የውጫዊ ሀብት ጉዳይ ሳይሆን የስሜት ዋጋ ነው። ብዙ ኖሮህ በስሜትህ ከረከስክ ድሀ ነህ ትንሽ ኖሮህ በስሜትህ ዋጋ ውድ ከሆንክ ሀብታም ነህ የህይወት ትርጉም መወሰን የሚችል ስሜት ካለህ ምንም ሁን አንተ ሀብታም ነህ። በቁሳዊ ሀብት ተከበህ የምትኖርለት አዲስ ነገር ካጣህ ግን ድሀ ነህ። ከምንም በላይ የምትኖርለት ነገር ይኑርህ። ልጅህ ለመኖረህ ምክንያት እንደሆነ ከተሰማህ ሀብታም ነህ። ተምረህ ድግሪ የማግኘቱ ጉዳይ የመኖርህን ጉጉት ከጨመረ ሀብታም ነህ የባለፀግነት ትርጉሙ የስሜት ሙላት እንጂ የሀብት መትረፍረፍ አይደለም የመኖር ጉጉት ያለው ሁሉ ሀብታም ነው ብዙ ጊዜ ኑሮ የሚመረው በመራራ ስሜት ስትኖረው ነው ህይወት ከስሜት ውጪ ጣዕም አልባ ነው ዋናው ድህነት የቁስ ማነስ ሳይሆን ለመኖር የምትጓጓለት አዲስ ነገር ሲጠፋ ነው።

The sounds of the the peasant philosopher!
604 viewsPeter, edited  16:25
Buka / Bagaimana
2023-05-23 22:33:19 ከባለፈው የቀጠለ መጨረሻ ግን ምን እንደነካው ሳይታወቅ ኒቼ የ"ቲዎሎጂ" ጥናቱን አቋርጦ፣ የፊሎሎጂ ፕሮፌሰሩን ተከትሎ፣ ከነበረበት የቦን ዩኒቨርሲቲ ወደ ባስል ዩኒቨርሲቲ ኮበለለ። እና ገና በ24 ዓመት ዕድሜው የዶክትሬት ዲግሪውን ጫነ። እና የባስል ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ ዲፓርትመንት ሊቀ-መንበር ለመሆን በቃ። በመሐል ግን ኒቼ ከተማሪነቱ ጀምሮ በተጣባው ህመም የተነሳ መሰቃየቱ ሲብስበት ሥራውን ካንዴም…
605 viewsPeter, edited  19:33
Buka / Bagaimana
2023-05-23 22:08:34 Antonio Gramsci

Italian philosopher
492 viewsPeter, 19:08
Buka / Bagaimana
2023-05-23 11:21:15 do you know this philosopher
550 viewsMUSSIE. S, 08:21
Buka / Bagaimana
2023-05-23 11:20:24
545 viewsMUSSIE. S, 08:20
Buka / Bagaimana