Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ስራ መካነ ሰላም .. የአድማ ብተና አባላት ከእንግዲህ ወደ ህዝባችን አንተኩስም ብለው | LUCY DINKINESH ETHIOPIA

ታላቅ ስራ መካነ ሰላም ..

የአድማ ብተና አባላት ከእንግዲህ ወደ ህዝባችን አንተኩስም ብለው አባይ ሸለቆ መካነሰላም ብርጌድ ሻለቃ ሁለትን መቀላቀላቸው ታውቋል።

ሁሉም ተፅፅቶ ወገኑን ባለመውጋት ወደ ፋኖ ተቀላቅሎ ንሰሀውን ይቀበል ...

....... #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል .....

ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
ሞት "በምላሳቸው አማራ አማራ" እያሉ ትግሉን ለማኮላሽት የሚጥሩ ሰርጐ ገቦች
ሞት ለፋሽስት ስብስቦች

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ

ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም

YOUTUBE