Get Mystery Box with random crypto!

#እንደምን_አደራችሁ // አቅም ያለው አማራ በሙሉ ትግሉን በቊጭት መቀላቀሉን ቀጥሏል .. | LUCY DINKINESH ETHIOPIA

#እንደምን_አደራችሁ
//
አቅም ያለው አማራ በሙሉ ትግሉን በቊጭት መቀላቀሉን ቀጥሏል ..


ቀዳም ብሎ ጀምሮ በተለይ ሰሞኑን በጐንደር ላይ በተደጋጋሚ ጭካኔ የተሞላበት ቤት ለቤት ጭፍጨፋዎች እና እልቂቶች ምክንያት የጎንደር ህዝብ ንቅል ብሎ ወደ ስልጠና እየተመመ እየተቀላቀለ ነው ። በተጨማሪ በርካታ የሚሊሺያ እና አድማ ብተና ኃይል ከጠላት ጋር ለመሰለፍ ይልቅ ጠላትን በጋራ ለመፋለም ፋኖን ተቀላቅዋል ። አማራ ፋኖ በጎንደር ስብሳቢ አርበኛ ፋኖ ሐብቴ ወልዴም ለአዲስ ገቢዎቹ ማብራሪያ ሰጥቷቸዋል ።

ሁሉም ትግሉን ለመቀላቀል ይነሳ
በሞተ ስርአን እያገለገለ ያለ ሚኒሻ እና አድማ ብተና ሳይረፍድ ወደ ወገኑ በመቀላቀል ንስሀ ይግባ ።

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ

ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም

YOUTUBE