Get Mystery Box with random crypto!

ስኩል ኦፍ ኢንዲያና ለቅድመ አንደኛ (ኬጂ) እና የመጀመሪያ ደረጃ (1ኛ-8ኛ ክፍል) ተማሪዎች ወ | School of Indiana /Mariyam/ 1-4

ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
ለቅድመ አንደኛ (ኬጂ) እና የመጀመሪያ ደረጃ
(1ኛ-8ኛ ክፍል) ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፦ የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡፡

ትምህርት ቤቱ በ2016 ትምህርት ዘመን ሊያደርግ ባቀደው የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ዕቅድ ይዟል፡፡ በዚህም መሠረት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በትምህርት ቤቱ ቅጥር ጊቢ እንዲገኙልን በማክበር እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ