Get Mystery Box with random crypto!

School of Indiana /Mariyam/ 1-4

Logo saluran telegram jemobrunch — School of Indiana /Mariyam/ 1-4 S
Logo saluran telegram jemobrunch — School of Indiana /Mariyam/ 1-4
Alamat saluran: @jemobrunch
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 842
Deskripsi dari saluran

"Everyone can learn"
The people who achieve incredible success in the world aren’t always the most naturally brilliant but rather, are the hardest workers. Encourage your child /ren to roll up their sleeves and put in the effort with empowering words

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


Pesan-pesan terbaru

2023-04-25 12:31:15
ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
ለቅድመ አንደኛ (ኬጂ) እና የመጀመሪያ ደረጃ
(1ኛ-8ኛ ክፍል) ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፦ የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል፡፡

ትምህርት ቤቱ በ2016 ትምህርት ዘመን ሊያደርግ ባቀደው የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ዕቅድ ይዟል፡፡ በዚህም መሠረት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በትምህርት ቤቱ ቅጥር ጊቢ እንዲገኙልን በማክበር እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ
449 viewsEsubalew Jemal, 09:31
Buka / Bagaimana
2023-04-24 19:35:17 School of Indiana /Mariyam/ 1-4 pinned a photo
16:35
Buka / Bagaimana
2023-04-24 18:24:01
507 viewsEsubalew Jemal, 15:24
Buka / Bagaimana
2023-04-12 14:32:10 ዉድ ወላጆች በ 03/08/2015 በላክነዉ መልዕክት ላይ ሰኞ እና ማክሰኞ (09/08/15) እና (10/08/15) በበዓሉ ምክንያት መምህራን ወደ ክፍለሀገር ስለሚሄዱ ዝግ እንደሚሆን ገልፀናል። በተጨማሪም ረቡዕ እና ሀሙስ (11/08/15)እና 12/08/15) በመምህራን ስልጠና ምክንያት እና አርብ(13/08/15) በኢድ በዓል ምከንያት ት/ት ዝግ እንደሆነ እየገለፅን የ አራተኛዉ ሩብ ዓመት መደበኛ ት/ት ሰኞ (16/08/15) በሙሉ ቀን የሚጀምር መሆኑን እየገለፅን መልካም የፋሲካ እና የኢድ በዓል ተመኘን።
1.5K viewsEsubalew Jemal, 11:32
Buka / Bagaimana
2023-04-05 15:53:14 ስኩል ኦፍ ኢንዲያና
የማሳሰቢያ መልዕክት ለወላጆች በሙሉ
እንደሚታወቀው ተማሪዎች የተስተካከለ እና ንፅህናው የተጠበቀ የደንብ ልብስ መልበስ ከተማሪዎች የሚጠበቅ ግዴታ ነው፡፡ ይህም ሲሆን ተማሪዎችን ከቤት ወደ ት/ቤት እና በት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ለመቆጣጠርና አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት የላቀ አስተዋጾ አለው፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ተማሪዎች ባልተለመደ መልኩ ከደንብ ልብሳቸው (ዩኒፎርም) በላይ የተለያዩ አልባሳትን ሲለብሱ ይታያሉ፡፡ ይህ ተግባር የት/ቤቱን የደንብ ልብስ አለባበስ ስርዓት የተጻረረ በመሆኑ ወላጆች ከ27/07/2015 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ እንዲያደርጉ ለማሳወቅ እየወደድን መልበስ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ከሸሚዝ ስር ሙቀት ያላቸው አልባሳትን እንዲለብሱ ይርዱቸው፡፡
ት/ቤቱ
1.8K viewsEsubalew Jemal, 12:53
Buka / Bagaimana
2023-03-30 16:23:13
English language officer in this quarter.
1.5K viewsEsubalew Jemal, 13:23
Buka / Bagaimana
2023-03-30 16:19:47
952 viewsEsubalew Jemal, 13:19
Buka / Bagaimana
2023-03-30 16:19:46
813 viewsEsubalew Jemal, 13:19
Buka / Bagaimana