Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጁሃን ላፖርታ የቡድን አጋሩ የሆነውን ኔይማር ጁኒየርን በክረም | 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ™️

ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጁሃን ላፖርታ የቡድን አጋሩ የሆነውን ኔይማር ጁኒየርን በክረምቱ እንዲያስፈርሙት መጠየቁን El Nacional ይፋ አድርጓል ። ሊዮ ሜሲ ወደ ባርሴሎና ከኔይማር ጁኒየር ጋር መመለስ እንደሚፈልግ ነው የተነገረው !

ከዚሁ በተያያዘ ባርሴሎና የሊዮኔል ሜሲን ዝውውር ለመጨረስ ብዙ ስራዎችን እያጠናቀቀ እንደሆነ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል 

@Bisrat_Sport_4_33 @Bisrat_Sport_4_33