Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ™️

Logo saluran telegram bisrat_sport_4_33 — 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ™️ 4
Logo saluran telegram bisrat_sport_4_33 — 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ ™️
Alamat saluran: @bisrat_sport_4_33
Kategori: Olahraga
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 4.72K
Deskripsi dari saluran

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
⓸-⓷-⓷ ስፖርት በኢትዮጵያ | 2014

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


Pesan-pesan terbaru

2023-05-09 09:01:29
ሊዮኔል ሜሲ ከሳዑዲ አረቢያው ክለብ በዓመት 320 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ ቀረበለት

የባርሴሎና የቡድን አጋሮቹ ሰርጂዮ ቡስኬት እና ጆርዲ አልባ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሊያቀኑ ይችላሉ ተብሏል

ሊዮኔል ሜሲ ቀጣዩን እርምጃ ለመወሰን እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ እንደሚቆይ ተነግሯል

አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ ከሳዑዲ አረቢያ አል-ሂላል በዓመት 320 ሚሊዮን ፓውንድ እንደቀረበለት ተነግሯል።

የሰባት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በሳኡዲ ከቤተሰቦቹ ጋር ሲዝናና የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል።

የሳኡዲ የቱሪዝም ሚኒስትር አህመድ አል ካቴብ “ሜሲና ቤተሰቦቹ አስደናቂ የሳኡዲ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለመጎብኘት መጥተው ስለተቀበልኳቸው ደስተኛ ነኝ” የሚል ጽሁፍ የታከለበት መልዕክትና ምስሎችን በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

ሜሲ በራሱ የኢንስታግራም ገጹ ላይ ከአራት ቀናት በፊት የሳዑዲን የቱሪዝም መዳረሻዎች የሚያስተዋውቅበትን ምስል ማጋራቱም የሚታወስ ነው።

“ሳዑዲ እንዲህ አረንጓዴ መሆኗን ማን ያስባል?፤ እስከቻልኩ ድረስ ብዙም ያልታወቁ ድንቅ ስፍራዎችን መጎብኜቴን እቀጥላለሁ፥ ሳኡዲን ጎብኙ” የሚል ማስታወቂያ ሰርቷል።

የሊዮኔል ሜሲ እና የፈረንሳዩ ክለብ ውል በሰኔ ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል።

የ35 አመቱ ተጫዋች የሳኡዲ ጉብኝትም ከፒኤስጂ ጋር ለመለያየት መቃረቡን ያሳያል የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ነው።

የሳኡዲው ክለብ አልሂላል ሊዮኔል ሜሲን የአለም የተጫዋቾች ዝውውርን በመስበር ሜሲን ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ የሚታወስ ነው።[አል ዓይን]

@Bisrat_Sport_4_33 @Bisrat_Sport_4_33
81 views06:01
Buka / Bagaimana
2023-05-07 16:58:51
ዋይን ሩኒ " ማንችስተር ሲቲ ሪያል ማድሪድን አያሽንፍም ያፈራርሷቸዋል እንጂ"

@Bisrat_Sport_4_33 @Bisrat_Sport_4_33
902 views13:58
Buka / Bagaimana
2023-05-07 11:36:54 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned a photo
08:36
Buka / Bagaimana
2023-05-07 11:36:48
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

12:30 | ኒውካስትል ከ አርሰናል
03:00 | ዌስትሃም ከ ማን ዩናይትድ

በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | አትላንታ ከ ጁቬንቱስ
10:00 | ቶሪኖ ከ ሞንዛ
01:00 | ናፖሊ ከ ፊዮረንትና
03:45 | ሌቼ ከ ቬሮና

በፈረንሳይ ሊግ 1

09:00 | አንገርስ ከ ሞናኮ
11:00 | አክጆዮ ከ ቶሉስ
11:00 | ሎረንት ከ ብረስት
11:00 | ናንትስ ከ ስታርበርግ
11:00 | አጁሬ ከ ክሎምነት
01:05 | ሊዮን ከ ሞንፔሌ
03:45 | ትሮየስ ከ ፒኤስጂ

በጀርመን ቡንድስሊጋ

01:30 | ዶርትሙንድ ከ ዎልቭስበርግ

@Bisrat_Sport_4_33
@Bisrat_Sport_4 33
990 views08:36
Buka / Bagaimana
2023-05-05 16:12:34
ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ጁሃን ላፖርታ የቡድን አጋሩ የሆነውን ኔይማር ጁኒየርን በክረምቱ እንዲያስፈርሙት መጠየቁን El Nacional ይፋ አድርጓል ። ሊዮ ሜሲ ወደ ባርሴሎና ከኔይማር ጁኒየር ጋር መመለስ እንደሚፈልግ ነው የተነገረው !

ከዚሁ በተያያዘ ባርሴሎና የሊዮኔል ሜሲን ዝውውር ለመጨረስ ብዙ ስራዎችን እያጠናቀቀ እንደሆነ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል 

@Bisrat_Sport_4_33 @Bisrat_Sport_4_33
1.3K views13:12
Buka / Bagaimana
2023-05-05 15:52:31
ማንችስተር ዩናይትድ ዌግሆረስትን በቋሚ ዝውውር ከቤሺክታሽ ማስፈረም አይፈልግም ። ዌግሆረስት ይሄ የውድድር አመት ሲጠናቀቅ ወደ ቤሺክታሽ ተመልሶ የሚያቀና ይሆናል ።

Sam Luckhurst

@Bisrat_Sport_4_33 @Bisrat_Sport_4_33
1.3K views12:52
Buka / Bagaimana
2023-05-05 15:50:33
ከ8 አመታት የአንፊልድ ቆይታ ቡሃላ ጀምስ ሚልነር ሊቨርፑልን እንደሚለቅ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ይፋ አድርጓል ። ሚልነር በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊቨርፑልን በመልቀቅ እስከ 2024 የሚያቆየውን ኮንትራት ለብራይተን ለመፈረም መስማማቱን ነው የገለፀው ።

ከሚልነር በተጨማሪ ቻምበርሊን እና ናቢ ኬታ በክረምቱ ሊቨርፑልን ከሚለቁ ተጫዋቾች መካከል እንደሚገኙበት ፋብሪዚዮ በዘገባው ላይ አያይዞ ገልጿል
@Bisrat_Sport_4_33
@Bisrat_Sport_4_33
1.2K views12:50
Buka / Bagaimana
2023-05-05 14:24:17
የፒኤስጂ አሰልጣኝ ክሪስቶፍ ጋልቲየር: "በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ሊዮ ሜሲን ለማገድ የተደረገውን ውሳኔ ክለቡ አሳውቆኝ ነበር"

@Bisrat_Sport_4_33
1.3K viewsedited  11:24
Buka / Bagaimana
2023-05-05 14:22:48 Dear
1.2K views11:22
Buka / Bagaimana
2023-03-21 14:27:10
በዚህ ሲዝን ብዙ ግብ ላይ ተሳትፎ ያደረጉ ኢንግሊዛዊ ተጫዋቾች

1. ማርከስ ራሽፎርድ 27G +7A
2. ሀሪ ኬን 23G + 4A
3. ቡካዮ ሳካ 13G+10A

@bisrat_sport_4_33 @bisrat_sport_4_33
6.6K views11:27
Buka / Bagaimana