Get Mystery Box with random crypto!

Big Habesha

Logo saluran telegram bighabesha_softwares — Big Habesha
Alamat saluran: @bighabesha_softwares
Kategori: Teknologi
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 51.77K
Deskripsi dari saluran

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 4

2024-05-21 11:56:22
ሰሞኑን በጣም የበዙት Meme coin እና TON ላይ Based ያደረጉ ብር የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች በአብዛኛው Almost 96% የሚሆኑት በRussia መንግስት እና Telegram የሚደገፉ ናቸው።

1ድም የቴሌግራምን ተጠቃሚ በ2025 1.6B ለማድረስ እቅድ ስለያዙ ሌላው ደግሞ ብዙዎቹ Scoial Media ፕላትፎርሞች ከTiktok እና ከመሳሰሉት ውጪ America Monopoly system ተፅእኖ ስላለበት የራሳቸውን ተፅእኖ ለመፍጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ TON የተባለውን Crypto ወደ ብዙ ሰው ህይወት ለማስገባት ጭምር ነው።
ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ልንጠቀምበት ይገባል።

በጣም በበዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆጥራችሁ የማትጨርሷቸው ቻናሎች ተከፍተዋል በየቀኑ አዳዲስ Coin እየመጣ ነው። ውሸት ነው የሚለው ነገራችንን Notcoin ታሪክ ቀያሪ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል፤ አሁንም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ እናሳውቃቹሃለን።

#Airdrop #TON
5.2K viewsRed hat, 08:56
Buka / Bagaimana
2024-05-21 10:10:16
Graphics Design Training

Join the 26th batch with 20% discount.

ለቀጣይ 3 ቀናት ብቻ ነው የሚቆየው።

ከተማሩ በዋላ  100% ስራ እናስቀጥራለን።

ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን።

Follow us: https://t.me/Qemertech

tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
5.3K viewsBig, 07:10
Buka / Bagaimana
2024-05-20 10:35:29

openAI
ለሁሉም ተጠቃሚዎች የGPT-4o limited access ሰጧል። በብሮውዘር ቀጥታ መጠቀም ትችላላችሁ። በአፕሊኬሽን ከሆነ ደግሞ update ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
በGPT-4o ሞዴሉ ፋይል upload ማድረግ እንችላለን።
internet connected ስለሆነ የዳታ መጠኑ ከፍ ያለ ነው።

Website
https://chatgpt.com/
Playstore link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.openai.chatgpt&hl=en&gl=US

ሞክሩት....
8.4K viewsBig Habesha, edited  07:35
Buka / Bagaimana
2024-05-19 20:37:20
Guys ብዙዎቻችሁ ስለTapswap ጠይቃችሁኛል።
አሰራሩ ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ ነው።
ወደፊት ውጤቱ ምን እንደሚሆን በእርግጠኝነት መናገር ባልችልም እኔ የምመክራችሁ Tapswap ብቻ ሳይሆን ሌሎች ተመሳሳይ airdrops ከመጡ ብትሞክሩ አትጎዱም። ገንዘብ ስለማትከፍሉና ሌላ የተለያ ወጪ ስለማያስወጣችሁ ጊዜ ካላችሁ ሁሉንም ሞክሩ።

ለመጀመር ይህን ከታች ያሉትን ሊንኮች ተጠቀሙ።
Tapswap bot
@tapswap_mirror_bot
My referral link
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5429807045
በReferral link ከተጠቀማችሁ 2500 ኮይን ይሰጣችሏል።
እዚህ ጋ Premium ተጠቃሚ ምናምን የሚባል ነገር የለም ሁሉም እኩል ነው።

በNOTCoin ምክንያት ከገንዘቡ በተጨማሪ ያገኘናቸው ጥቅሞች
ስለ cryptocurrency ምንነት ትንሽም ቢሆን እውቀት አገኘን።
ስለተለየዩ የክሪፕቶ ዋሌቶች (Telegram Wallet, Binance, Bybit, OKX) አጠቃቀም አወቅን።
Online ላይ ነጻ ነው ብለን የናቅነው ገንዘብ እንደሚያስገኝ አወቅን።

እናንተስ ምን ይሰማችኋል?
9.3K viewsBig Habesha, edited  17:37
Buka / Bagaimana
2024-05-19 13:54:04
Telegram premium እና TikTok Coin መግዛት ከፈለጋችሁ በinbox አናግሩኝ።
@bighabesha

ስለTelegram premium ማዎቅ ከፈለጋችሁ YouTube ላይ በዝርዝር የሰራሁትን ማየት ትችላላችሁ።

Telegram premium እንዴት ይገዛል?



Telegram Business



Telegram monetization


9.2K viewsBig Habesha, 10:54
Buka / Bagaimana
2024-05-19 10:37:38
በሀገራችን በብዛት እየተስፋፋ የለውን የPyramid scheme ህጋዊነት ብዙዎቻችሁ ልክ ነው እየላችሁ ስትከራከሩ እሰማለሁ።

Don Lapre በ1990ዎቹ አሜሪካ ውስጥ ካንሰርን ይፈውሳል እያለ በሚሸጠው የvitamin እንክብል በpyramid scheme ብዙዎችን አጭበርብሯል።
ከጊዜ በኋላ የአሜሪካ መንግስት እስርቤት አስገብቶት መጨረሻ ላይ እራሱን አጥፋቷል።

ሙሉ ቪዲዎውን እዩት።
8.9K viewsBig Habesha, edited  07:37
Buka / Bagaimana
2024-05-18 12:46:55
nvidia ከቀደሙት በ30 እጥፍ የላቀ አቅም ያለውን አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ‘ሱፐርቺፕ’ ይፋ አድርጓል፡፡

ኩባንያው ባሳለፍነው ሳምንት በካሊፎርኒያ በተደረገ የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች ጉባኤ ላይ የጄኔሬቲቭ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቶችን ለመፍጠር ወሳኝ የሆኑትን ቺፖች አስተዋውቋል፡፡

አዲስ የተዋወቀው ማይክሮ ቺፕ አማዞን፣ ጉግል፣ ማይክሮሶፍት እና ኦፕን ኤ.አይን በመሳሰሉ የኩባንያው ደንበኞች አገልግሎት ላይ እንደሚውል የቢ.ቢ.ሲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም በክላውድ አገልግሎቶች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን በማበልፀግ ሂደት ወሳኝ ግብዓት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

ኩባንያው ከማይክሮ ቺፑ በተጨማሪ ሰው መሰል ሮቦቶችን (ሂዩማኖይድ) ለማበልፀግ የሚያስችል ፕሮጀክት Gurt የተሰኘ ሥርዓት አስተዋውቋል፡፡

በዚህ ሥርዓት የሚሰለጥኑ ሮቦቶች የሰዎችን እንቅስቃሴ እና ንግግር በቀላሉ ለመረዳት እንደሚያስችላቸው ተገልጿል፡፡ ሮቦቶቹ ከዓለም ጋር እንዴት መስተጋብር መፍጠር እንደሚችሉ ከተሞክሮ እና ድግግሞች እንደሚማሩ ተዘግቧል፡፡
#Tech_News
9.6K viewsRed hat, 09:46
Buka / Bagaimana
2024-05-18 10:47:33
ብዙዎቻችሁ Telegram Wallet እንዴት እንደሚከፈትና verify እንደሚደረግ ጠይቃችሁኛል።
ቀደም ብሎ TikTok ላይ የሰራሁትን እነዚህን ቪዲዮዎች ማየት ትችላላችሁ።
8.9K viewsBig, 07:47
Buka / Bagaimana
2024-05-18 10:11:40
መጪውን ጊዜ በእውቀት ይቀላቀሉ
Forex Trading ( Online & in-person class ).

Beginners class (all basics up to market analysis)

Advanced class
       ◇ All about ICT/SMC strategy ( IPDA, Liquidities, killzones, d/t ICT Models (2022, Silver Bullet, Unicorn...), SMT, PDA'S ( FVG,O.B. ( B.B, M.B, R.B), V.I, GAP, L.V...) ... etc    
Advanced Pro Class
        ◇ Algorithm Emotional Seek (AES)
            Strategy
        ◇ Pattern and Time Strategy
        ◇ Advanced News Methods. Strategy
         ◇ Building Trading Personality and Psychology

ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን።

Follow us: https://t.me/Qemertech

tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
9.8K viewsBig, 07:11
Buka / Bagaimana
2024-05-17 17:08:56
ATTENTION

Telegram ላይ በፍፁም የማታውቁትን ሊንክ ከመንካት ተቆጠቡ። Telegram wallet ከመጣ በኋላ በፊሺንግ የሚደረግ ጥቃት በጣም በዝቷል።

በመቀጠል Ton,Dollar,Notcoin እንሸጣለን እንገዛለን የሚል Scammer በዝቷልና ተጠንቀቁ። ለመሸጥም ለመግዛትም ከፈለጋቹ Wallet Verify አድርጋቹ p2p Market ላይ መገብያየት በጣም የተሻለ ነው።ካልሆነ ከምታውቁት ሰው ውጪ ባትገበያዩ ጥሩ ነው።
10.8K viewsRed hat, 14:08
Buka / Bagaimana