Get Mystery Box with random crypto!

Big Habesha

Alamat saluran: @bighabesha_softwares
Kategori: Teknologi
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 49.70K
Deskripsi dari saluran

This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2024-05-16 17:06:24
Guys #Notcoin Binance ላይ በአሁኑ ሰአት ወደ 0.0081 ወርዷል። የcrypto ዋጋ ለመተንበይ አስቸጋሪ ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል። ስለዚህ አትጨናነቁ ተረጋግታችሁ ያለውን ነገር በቅርበት ተከታተሉ።
5.8K viewsBig Habesha, 14:06
Buka / Bagaimana
2024-05-16 17:05:22 Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!

ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ

ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

2019
2020
2021
2022


ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

two step verification ኦን መሆኑን check አርጉ

       ለመሸጥ ያናግሩ - @Epho_w
5.5K viewsBig Habesha, 14:05
Buka / Bagaimana
2024-05-16 15:03:15
Guys congra ጥሩ ዋጋ ነው።
ተጨማሪ ትንሽ ጠብቁኝ።
6.3K viewsBig Habesha, edited  12:03
Buka / Bagaimana
2024-05-16 15:00:35 1 #Notcoin 0.01usdt ዋጋ ተቆርጦለታል።
5.9K viewsBig Habesha, edited  12:00
Buka / Bagaimana
2024-05-16 14:53:34 5 minute guys .....
ቋጠሯችሁን ጠበቅ
5.9K viewsBig Habesha, edited  11:53
Buka / Bagaimana
2024-05-16 14:42:48
Guys የስራችንን ዋጋ ለማወቅ
19 Minutes left......
6.0K viewsBig Habesha, 11:42
Buka / Bagaimana
2024-05-16 12:16:46
Guys #notcoin Binance ላይ ገብቷል።
wallet የሚለውን option ንኩና check አድርጉ።
6.4K viewsBig Habesha, 09:16
Buka / Bagaimana
2024-05-16 11:19:40
#Notcoin_update

ኖትኮይናችሁን ወደ OKX እና Bybit deposit ያደረጋችሁ እየገባ ስለሆነ ገብታችሁ ባላንሳችሁን ማየት ትችላላችሁ።
Binance እና telegram wallet ገና ነው ታገሱ።
ዋጋው እስካሁን አልተገለጸም ምናልባት 10 ሰአት አካባቢ list ይደረጋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።
6.2K viewsBig Habesha, edited  08:19
Buka / Bagaimana
2024-05-16 11:05:14
Google play store በጣም በትንሽ ኔትዎርክ አፕሊኬሽኖችን አፕዴት የምናደርግበትን አሰራር እየሞከረ ነው።
የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን play store ላይ update ለማድረግ ስንሞክር ኔቶርካችን ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ update ማድረግ አንችልም ወይም ይቋረጣል። ይህን ችግር ለመቅረፍ google አዲስ "Update with limited amount of mobile Data" የሚል አማራጭ አካቷል።
ይህ አሰራር አሁን ላይ ለተወሰኑ የPlay store ተጠቃሚዎች ብቻ የተለቀቀ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለሁሉም እንደሚለቀቅ ተገልጿል።
ለመሞከር
Play store ክፈቱና የፕሮፋይል ምልክታችሁን ንኩ።
Settings ክፈቱ።
Auto-update apps የሚል አማራጭ አለ እሱ ውስጥ ግቡ።
መጨረሻ ላይ Update with limited amount of mobile Data የሚለውን on አድርጉት።
ከላይ እንደነገርኳችሁ ይህ ለጊዜው ለሁሉም ሰው ላይሰራ ይችላል።
ይህ አሰራር በተለይ ፈጣን ኔትወርክ በሌለባቸው የሃገራችን ገጠራማ አካባቢዎች ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል።
6.2K viewsBig Habesha, 08:05
Buka / Bagaimana
2024-05-16 10:13:53
Join the 26th batch now

ከተማሩ በዋላ  100% ስራ እናስቀጥራለን።

ለመመዝገብ 0975491734 / 0912970734 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን        @Qemer_online_training ያነጋግሩን።

Follow us: https://t.me/Qemertech

tiktok.com/@qemer_softwaretechnology
6.0K viewsBig, 07:13
Buka / Bagaimana