Get Mystery Box with random crypto!

ድምፀ ተዋሕዶ (VoT)

Logo saluran telegram onesinod — ድምፀ ተዋሕዶ (VoT)
Logo saluran telegram onesinod — ድምፀ ተዋሕዶ (VoT)
Alamat saluran: @onesinod
Kategori: Agama
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 26.86K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-07-28 17:53:10
የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና ማለቂያ የለውም። ባለ ገድሉ ምሕረተ አብ።
httos://t.me/onesinod
12.6K views14:53
Buka / Bagaimana
2023-07-27 12:53:49 ማረፍ ከፈለጋችሁ ይህንን ስሙት። በመከራ ቀን የተገኘ ውድ መምህር።


13.5K viewsedited  09:53
Buka / Bagaimana
2023-07-25 20:24:37 ሕገ ወጥነት ኦሮሚያም ትግራይም እኩል ነው። ሁለቱም ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን አፍርሰዋል። ሕጋዊው ሲኖዶስም የዘር ሹመት በመስጠት ቤተ ክርስቲያንን አዋርዷል።
https://t.me/onesinod
43.1K viewsedited  17:24
Buka / Bagaimana
2023-07-25 16:29:35
ከአራራይ ሚዲያ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ እሥር ጋር ተያይዞ የእይታ ገደብ የተጣለበት አራራይ ሚዲያ ወደ ሥራ መመለሱ ታወቀ። የአራራይ ሚዲያ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ ታደለ ሲሳይ (ጋዜጠኛ) በጠላት ሪፖርት የእይታ ገደብ የተጣለባት አራራይ ሚዲያ ዳግም ወደ ሥራ ተመልሳለች ሲል በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል። ታደለ ሲሳይ ከ15 ቀን የእሥር ቤት ቆይታ በኋላ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መፈታቱ ይታወቃል።
(ዘገባው የዜና ተዋሕዶ ገጽ ነው!)
አራራይ ሚዲያን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!

www.youtube.com/@araraymedia
16.6K views13:29
Buka / Bagaimana
2023-07-18 17:48:45
አበው ቢክዱን የማይናወጹ፣ ዓለምን የሚገዙ ሥላሴ ከእኛ ጋር ናቸው።
ዓለም ቢገፋን እግዚአብሔር ይስበናል!
https://t.me/onesinod
23.1K views14:48
Buka / Bagaimana
2023-06-13 13:25:45
ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን ትጠብቃችሁ!
37.3K views10:25
Buka / Bagaimana
2023-05-24 14:01:13
ከቆይታ በኋላ ቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታዊ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ላይቭ ከሚያስተላልፉ ሚዲያዎች እንድትከታተሉ ሊንክ ሼር እናደርግላችኋለን።
126.3K views11:01
Buka / Bagaimana
2023-05-23 15:20:44
የመጀመሪያው አቡነ ሩፋኤል ይባላሉ። ዐቢይ ከመምጣቱ በፊት የተሾሙ ናቸው።
እንዴት ተሾሙ?
የጋምቤላ ክልል የመንግሥት ባለሥልጣናት ለቅዱስ ሲኖዶስ ደብዳቤ ጻፈ። እኒህ ሰውየ ጳጳስ ሆነው ካልተመደቡልን ሌላ ጳጳስ አንቀበልም ብሎ ላከ።
ሲኖዶሱም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ጳጳስ አድስጎ ሾሞ አቡነ ሩፋኤል አላቸው።
በሰሞኑ ስብሰባ ያንን ውለታ ለመመለስ እና እንደ እርሳቸው በመንግሥት የተሾመ ጳጳስ ፍለጋ ያላደረጉት የለም። ማታ ማታ ከፖለቲከኞች ጋር ይሰበሰባሉ። ቀን ሲኖዶሱ ላይ ጫና በመፍጠር ይውላሉ። በነገራችን ላይ እኒህ አባት የጨለማው ሲኖዶስ (ወደፊት ይብራራል) መሪ ናቸው።
በዚህም መሠረት ኦሮሞ ብቻ ካልተሾመ ብለው የመንግሥትን ጉዳይ መቶ በመቶ አስፈጽመዋል።
እኒህ አባት ሕገ ወጥ ሲመተ ጵጵስና ሲደረግ ከአልባሳት ጀምሮ ሙሉ ወጩን የቻሉ፣ ቤተ ክርስቲያንን የማያውቁ እና እርሷም የማታውቃቸው መለካዊ ሰው ናቸው።

ድምፀ ተዋሕዶ
https://t.me/onesinod
38.1K views12:20
Buka / Bagaimana
2023-05-22 20:15:56 የሲኖዶሱ ፍጻሜ እና ድራማው

በሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት ዙሪያ የመጀመሪያው ውይይት በዚህ ሰአት ይሾም አይሾም የሚል ነበር። በኋላም መሾም እንዳለበት ተወሰነ።
ቀጣዩ አጀንዳ በሁሉም ቦታዎች ይሾም ወይስ በኦሮሚያ በኩል ብቻ የሚለው ነበር። ብዙዎቹ ከሁሉም ቦታ እንዲሾም ሐሳብ ሰጡ። ከፖለቲከኞች አጀንዳ የተቀበሉት ደግሞ ከኦሮሚያ በኩል ካልሆነ ብለው ድርቅ አሉ። በፖለቲከኞቹ በኩል ከኦሮሚያ ብቻ ለምን ተፈለገ?
ፖለቲከኞች ሲኖዶሱ ውስጥ የአማራ ማንነት ያላቸው አባቶች ይበዛሉ ብለው ያምናሉ። በዚህም ምክንያት በሲኖዶሱ ውስጥ የፖለቲካውን አጀንዳ ለማስፈጸም ከኦሮሚያ የተገኙ ጳጳሳት መብዛት አለባቸው። አሁን ከኦሮሚያ ብቻ ከተሾመ ከነባሮቹ የአማራ ብሔር ተወላጅ ከሚባሉት ጳጳሳት ጋር ተወዳዳሪ ቁጥር ስለሚኖራቸው ውሳኔውን ለመቀልበስ አቅም ያገኛሉ።
በዚህም መሠረት ከኦሮሚያ እና ከደቡብ ብቻ እንዲሾም ውሳኔ ላይ ተደረሰ። ቁጥሩን በተመለከተም ጭቅጭቅ ተነሣ። ብሔርተኛ ጳጳሳት ብዙ ቁጥር ያለው ኦሮሞ ጳጳስ እንዲሆን ተከራከሩ። በመጨረሻም 7 ከኦሮሚያ 2 ከደቡብ እንዲሆን ተወሰነ።
በዚህም መሠረት ለቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልገው ሳይሆን ለፖለቲከኞች የሚጠቅመው ውሳኔ ተወስኗል። እስካሁን ባለው ሁኔታ ፖለቲከኞች 100% ግባቸውን መተዋል።
ሌላው አንገብጋቢው ጉዳይ ከዘጠኙ ውስጥ ሕገ ወጦቹ አሉ ወይስ የሉም የሚለው ጉዳይ ነው።
ተሿሚዎቹን በተመለከተ መልምሎ የሚያቀርብ አንድ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ይህ ኮሚቴ 7 ጳጳሳትን የያዘ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 85% የኦሮሞ ማንነት ያላቸው፣ 15% የአማራ ማንነት ያላቸው ናቸው። የኦሮሞ ማንነት ካላቸው ውስጥ ሕገ ወጡን ቡድን የሾሙት እነአባ ሳዊሮስ ይገኙበታል።
ታዲያ ይህ ኮሚቴ ቀጣይ እነማን ሊሾሙ እንደሚችሉ አያሳችምን?
በዚህም አለ በዚያ እውነታው አንድ ነው። አበው ቤተ ክርሰሰቲያኗን ለፖለቲከኞቹ አሳልፈው ሰጥተዋታል። የፖለቲከኞች አጀንዳ ታይቶ ለፖለቲከኞች በሚስማማ መልኩ ውሳኔ ተላልፏል።
በጉባኤው ዋጋ የከፈሉትን፣ መሃል ሰፋሪ የነበሩትን እና የፖለቲከኞችን አጀንዳ ለማስፈጸም ትግል ያደረጉትን በዝርዝር ይዘን እንመጣለን።

ድምፀ ተዋሕዶ
https:/t.me/onesinod
27.7K viewsedited  17:15
Buka / Bagaimana
2023-05-22 18:56:37 ስብሰባው የተጠናቀቀው በቤተ ክርስቲያን አሸናፊነት ነው ወይስ በፖለቲከኞች አሸናፊነት?
ዝርዝር ጉዳይ አለን ይጠብቁን!
20.6K views15:56
Buka / Bagaimana