Get Mystery Box with random crypto!

ክረምቱን ከነቅረእ ጋር ከአሊፍ ጀምረው በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን ማንበብ ይቻሉ! ለእርስዎ እና | ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት

ክረምቱን ከነቅረእ ጋር
ከአሊፍ ጀምረው በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን ማንበብ ይቻሉ!
ለእርስዎ እና ለልጅዎ
…………………
በ6ቱም ቅርንጫፎቻችን ምዝገባ ጀምረናል። በሚመዘገቡበት ወቅት ቀድሞ መዘጋጃ መማሪያዎች እና መለማመጃዎችን (የነቅረእ አፕልኬሽኖችን ጨምሮ) ይወስዳሉ። ትምህርቱ ከ ሰኔ 30 እስከ ነሐሴ 30 የሚሰጥ ይሆናል።
…………
ቅርንጫፎቻችን:
1ኛ: አ/አ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር።
2ኛ: አ/አ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
3ኛ: አ/አ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ።
4ኛ: አ/አ: ጀሞ 2 (ፉሪ)  ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
5ተኛ: ወሎ ኮምቦልቻ: ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ:
6ተኛ: ወሎ ደሴ: ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።
………………
በአንድ ቅርንጫፍ በፈረቃ 30 ተማሪ ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው ከወዲሁ ቀድመው በመመዝገብ የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
……………
ለምዝገባ፣
በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በዚህ የምዝገባ ፎርም ሙሉ መረጃ ይሙሉ
https://forms.gle/DwrQFRLZAaxATeXBA
…………
ለበለጠ መረጃ
በአዲስ አበባ ላሉን 4 ቅርንጫፎች: 0979383838/ 0911555676
ደሴ እና ኮምቦልቻ ላሉን 2 ቅርንጫፎች: 0979848484/ 0911555676
………
ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
ሁሌም በለውጥ ላይ