Get Mystery Box with random crypto!

ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት

Logo saluran telegram neqraonline — ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት
Logo saluran telegram neqraonline — ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት
Alamat saluran: @neqraonline
Kategori: Agama
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 3.25K
Deskripsi dari saluran

ነቅረእ የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት: ከኡስታዝ ሙባረክ ደሳለኝ ጋር
https://t.me/neqraonline
251911555676/

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

Pesan-pesan terbaru

2023-05-08 11:58:20
በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን የትም ቦታ ከፍተው መቅራት ይቻሉ!  ነቅረእ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት የ2015 ክረምት የቁርኣን ንባብ ት/ት ሰኔ 30 ይጀምራል። በአዲስ አበባ 4ቱም ቅርንጫፎቻችን እንዲሁም በወሎ ኮምቦልቻ እና ደሴ በምዝገባ ላይ ነን። 1ኛ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር። 2ኛ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 3ኛ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ። 4ኛ: ጀሞ 2 (ፉሪ) ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 5ተኛ: ኮምቦልቻ ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ። 6ኛ: ደሴ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።  0911555676/ 0979383838/ 0979848484። ነቅረእ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት።
249 views08:58
Buka / Bagaimana
2023-05-01 18:05:42
የ 2 ወር የተጅዊድ ት/ት: በኡስታዝ ሙባረክ
በኦንላየን (በዙም): ከግንቦት 1 እስከ ሐምሌ 1
ለምዝገባ በ 0911555676 በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ
https://t.me/mubarekneqra
https://wa.me/message/CBXM7FE2TV5XE1
502 views15:05
Buka / Bagaimana
2023-04-25 11:33:50
ክረምቱን ከነቅረእ ጋር
ከአሊፍ ጀምረው በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን ማንበብ ይቻሉ!
ለእርስዎ እና ለልጅዎ
…………………
በ6ቱም ቅርንጫፎቻችን ምዝገባ ጀምረናል። በሚመዘገቡበት ወቅት ቀድሞ መዘጋጃ መማሪያዎች እና መለማመጃዎችን (የነቅረእ አፕልኬሽኖችን ጨምሮ) ይወስዳሉ። ትምህርቱ ከ ሐምሌ 1 እስከ ጳጉሜ 5  የሚሰጥ ይሆናል።
…………
ቅርንጫፎቻችን:
1ኛ: አ/አ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር።
2ኛ: አ/አ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
3ኛ: አ/አ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ።
4ኛ: አ/አ: ጀሞ 2 (ፉሪ)  ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
5ተኛ: ወሎ ኮምቦልቻ: ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ:
6ተኛ: ወሎ ደሴ: ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።
………………
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከወዲሁ ቀድመው በመመዝገብ የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
……………
ለምዝገባ፣
በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በዚህ የምዝገባ ፎርም ሙሉ መረጃ ይሙሉ
https://forms.gle/DwrQFRLZAaxATeXBA
………
ስለ ፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ገብተው በፒዲኤፍ የተዘጋጀውን የት/ት መርሃግብር ይመልከቱ
https://t.me/neqramubarek/275
…………
ለበለጠ መረጃ
በአዲስ አበባ ላሉን 4 ቅርንጫፎች: 0979383838/ 0911555676
ደሴ እና ኮምቦልቻ ላሉን 2 ቅርንጫፎች: 0979848484/ 0911555676
………
የት/ት ፈረቃ
ጠዋት ከ 2:30 - 4:00, ከ 4:30 - 6:00
ከሰዓት ከ 8:00 9:30 , ከ 10:30 -12:00
ማታ ከ 12:00 - 2:00
………
ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
ሁሌም በለውጥ ላይ
672 views08:33
Buka / Bagaimana
2023-04-23 21:48:34
ክረምቱን ከነቅረእ ጋር
ከአሊፍ ጀምረው በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን ማንበብ ይቻሉ!
ለእርስዎ እና ለልጅዎ
…………………
በ6ቱም ቅርንጫፎቻችን ምዝገባ ጀምረናል። በሚመዘገቡበት ወቅት ቀድሞ መዘጋጃ መማሪያዎች እና መለማመጃዎችን (የነቅረእ አፕልኬሽኖችን ጨምሮ) ይወስዳሉ። ትምህርቱ ከ ሰኔ 30 እስከ ነሐሴ 30 የሚሰጥ ይሆናል።
…………
ቅርንጫፎቻችን:
1ኛ: አ/አ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር።
2ኛ: አ/አ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
3ኛ: አ/አ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ።
4ኛ: አ/አ: ጀሞ 2 (ፉሪ)  ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
5ተኛ: ወሎ ኮምቦልቻ: ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ:
6ተኛ: ወሎ ደሴ: ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።
………………
በአንድ ቅርንጫፍ በፈረቃ 30 ተማሪ ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው ከወዲሁ ቀድመው በመመዝገብ የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
……………
ለምዝገባ፣
በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በዚህ የምዝገባ ፎርም ሙሉ መረጃ ይሙሉ
https://forms.gle/DwrQFRLZAaxATeXBA
…………
ለበለጠ መረጃ
በአዲስ አበባ ላሉን 4 ቅርንጫፎች: 0979383838/ 0911555676
ደሴ እና ኮምቦልቻ ላሉን 2 ቅርንጫፎች: 0979848484/ 0911555676
………
ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
ሁሌም በለውጥ ላይ
558 views18:48
Buka / Bagaimana
2023-04-23 09:49:24 https://forms.gle/DwrQFRLZAaxATeXBA
420 views06:49
Buka / Bagaimana
2023-04-23 09:36:03
ክረምቱን ከነቅረእ ጋር
ከአሊፍ ጀምረው በክረምቱ 2 ወራት ቁርኣንን ማንበብ ይቻሉ!
ለእርስዎ እና ለልጅዎ
…………………
በ6ቱም ቅርንጫፎቻችን ምዝገባ ጀምረናል። በሚመዘገቡበት ወቅት ቀድሞ መዘጋጃ መማሪያዎች እና መለማመጃዎችን (የነቅረእ አፕልኬሽኖችን ጨምሮ) ይወስዳሉ። ትምህርቱ ከ ሰኔ 30 እስከ ነሐሴ 30 የሚሰጥ ይሆናል።
…………
ቅርንጫፎቻችን:
1ኛ: አ/አ: ፒያሳ ተ/ሐይማኖት ሆስፒታል ጎን ሱማሌተራ የገበያ ማእከል 5ተኛ ፎቅ 505 ቁጥር።
2ኛ: አ/አ: መሳለሚያ ቢላል መስጅድ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
3ኛ: አ/አ: ቤተል አደባባይ አዲ ህንፃ ጎን 4ተኛ ፎቅ።
4ኛ: አ/አ: ጀሞ 2 (ፉሪ)  ሰይድ ያሲን ህንፃ አጠገብ ሐያት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ።
5ተኛ: ወሎ ኮምቦልቻ: ፒያሳ ማደያ ፊትለፊት ኪንጎ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ:
6ተኛ: ወሎ ደሴ: ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ።
………………
በአንድ ቅርንጫፍ በፈረቃ 30 ተማሪ ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው ከወዲሁ ቀድመው በመመዝገብ የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።
……………
ለምዝገባ፣
በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በዚህ የምዝገባ ፎርም ሙሉ መረጃ ይሙሉ
https://forms.gle/DwrQFRLZAaxATeXBA
…………
ለበለጠ መረጃ
በአዲስ አበባ ላሉን 4 ቅርንጫፎች: 0979383838/ 0911555676
ደሴ እና ኮምቦልቻ ላሉን 2 ቅርንጫፎች: 0979848484/ 0911555676
………
ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
ሁሌም በለውጥ ላይ
419 views06:36
Buka / Bagaimana
2023-04-22 12:16:08

534 views09:16
Buka / Bagaimana
2023-04-18 18:10:25 ስለ ነቅረእ በፋና ቴሌቪዥን (ዓረብኛ) የተላለፈ ፕሮግራም
759 views15:10
Buka / Bagaimana
2023-04-18 18:10:25

682 views15:10
Buka / Bagaimana
2023-03-22 12:13:35
በኡስታዝ ሙባረክ በዙም (በ ኦንላየን) የሚሰጠው የረመዳን 20 ቀናት የቁርኣን ንባብ ት/ት ምዝገባ ዛሬ መጋቢት 13 ተጠናቋል።
ትምህርቱም በ 3 ፈረቃዎች (ጠዋት ከፈጅር ቡሃላ ከ 12:30 - 2:00 ፣ ከዙሁር በፊት ከ 4:30 - 6:00 ፣ ማታ ከተራዊሕ ቡሃላ ከ 4:00 - 5:30) ከዛሬ ረመዳን 1 ማታ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የዙም አፕልኬሽናችሁን አዘጋጅታችሁ በተመደባችሁበት ግሩብ የዙም ሊንክ የሚላክላችሁ ይሆናል።
ምዝገባው ላመለጣችሁ ተከታታይ ትምህርቱን ሪከርድ እያደረግን ከታች በተቀመጠው በ ኡስታዝ ሙባረክ ነቅረእ ቴሌግራም ቻናል እና ቲክቶክ ላይ የምንለቀው ይሆናል።
https://t.me/neqramubarek
tiktok.com/@neqramubarek
ለበለጠ መረጃ 0911555676
1.3K views09:13
Buka / Bagaimana