Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፴ሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ የሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ | ምስባክ ወማኅሌት


ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፴ሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ

የሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ
#ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
@Misbak_WeMahlet

Share ያድርጉ
ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ሥላሴ፦
ሰላም ለገበዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤መንገለ ፍኖቱ ምጽዋት ለቆርኔሌዎስ ጻድቅ፤ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ዘጸያሒሁ ዮሐንስ መጥምቅ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/፪/
እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ/፪/
@Misbak_WeMahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ምንተ እንከ ዕብል በእንተ ማርያም
መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ፤ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ኃጢአት ወግማኔ፤ወለልደትከ ሰላም አመ ሰላሳሁ ለሰኔ፤ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሰማይ ኮናኔ፤አዝንም መና አዕምሮ ወኅብስተ ጥበብ መድኃኔ፤ኀበ ውስተ ልብየ ኀበሩ ወገብሩ ኴርጓዴ፤
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ዮሐንስ ዘኮንከ "ደመና ሰማይ"/፪/ ኮናኔ  ደመና ሰማይ/፪/
አዝንም መና አዕምሮ "ወኅብስተ ጥበብ"/፪//፪/
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ፤ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ፤አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ወወሀቦሙ ኅብስተ ሰማይ፤ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ ዕጓለ አመሕያው።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ወአርኃወ ኆኃተ ሰማይ/፪/
አዝነመ ሎሙ መና መና ይብልዑ/፪/
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
ሰላም ለከናፍሪከ ንባባተ ኲሉ ዘኢኀሠሣ፤ወለአፉከ ሰላም ዘኢጥዕመ እክለ አበሳ፤ዮሐንስ ድንግል ለእምከ ውስተ ከርሣ፤እፎ አንፈርዓጽከ እንዘ ትሰግድ ለንግሳ፤አመ ሐወጸትከ ማርያም አምላከ ፀኒሳ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ሶበ ሰማዕኩ ቃለኪ፤አንፈርዓፀ ዕጓል፤በውስተ ከርስየ በፍስሐ።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ትቤላ ኤልሳቤጥ ለማርያም፤ሶበ ሰማዕኩ ቃለኪ/፪/
አንፈርዓፀ ዕጓል በውስተ ከርስየ በፍስሐ በውስተ ከርስየ/፪/
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ዮሐንስ መጥምቅ፦
አምኃ ስብሐት አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ራብዕ ሱባዔ፤ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ጽዋዔ፤ከመ ተወክፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ትንሣኤ፤እምዕደ አሐቲ ብዕሲት ጸራዕቀ ክልዔ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማያ፤ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ
ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ተወከፍ/፪/
ዘተናገርኮ ለዮሐንስ በደብረ ጽጌ በዓምደ ደመና/፪/
@Misbak_WeMahlet
ዓርኬ
ሰላም ለልደትከ ከመ ገብርኤል አደሞ፤ስድስተ አውራኃ ለልደተ ክርስቶስ እንተ ቀደሞ፤ዮሐንስ ስኂን ወምዑዝ እምቀናንሞ፤ለለነበብኩ በጽሒቅ ለመልክዕከ ሰላሞ፤ከመ ከላስስት በሕጽንከ ሢሞ
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
በእንተ ርእሱ ይነግር መድኃኒነ ወይቤ፤ዘይንዕሶ የዓብዮ ሃሌ ሉያ በመንግሥተ ሰማያት፤ስድስተ አውራኃ የዓብዮ፤ዮሐንስ ለኢየሱስ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ።
@Misbak_WeMahlet
ምልጣን
ሰምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ፤እስመ አዕበየ እግዚአብሔር ሣህሎ ላዕሌሃ፤ወተፈሥሑ ፍስሓ ፈድፋደ ወፈቀዱ ይስምይዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ፤ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ።
@Misbak_WeMahlet
አመላለስ
ወትቤ እሙ/፪/
ዮሐንስሃ ይሰመይ/፪/
@Misbak_WeMahlet
ወረብ ዘአንገርጋሪ
ሰምዑ አዝማዲሃ ወሰብአ ቤታ ለኤልሳቤጥ/፪/
እስመ አዕበይ እግዚአብሔር ሣህሎ ላዕሌሃ/፪/
@Misbak_WeMahlet
እስመ ለአለም፦
ወፈቀዱ ይሰይምዎ በስመ አቡሁ ዘካሪያስ፤ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ፤ወይቤልዎ አልቦ ዘሰማዕነ ዘከመዝ ስም እምአዝማድኪ፤ወዘካርያስ ሰአለ መጽሐፈ፤ወጸሐፈ እንዘ ይብል ዮሐንስ ስሙ፤ማ:- እስመ ከማሁ ዮሐንስ ብሂል፤ፍሱሕ ወልድ ብሂል በትርጓሜሁ።
@Misbak_WeMahlet
ወረብ ዘእስመ ለዓለም
ወትቤ እሙ ዮሐንስሃ ይሰመይ ወጸሐፈ እንዘ ይብል ዮሐንስ ስሙ/፪/
ዮሐንስ ብሂል ፍሱሕ ወልድ ብሂል/፪/
@Misbak_WeMahlet
=> እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)
  @Misbak_WeMahlet
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE


@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet


@Misbak_WeMahlet
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ