Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፱ ለሰኔ በዓለ እግዚአብሔር የሰኔ በዓለ እ | ምስባክ ወማኅሌት


ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፱ ለሰኔ በዓለ እግዚአብሔር

የሰኔ በዓለ
እግዚአብሔር #ሥርዓተ_ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
@Misbak_WeMahlet

Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@Misbak_WeMahlet
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ ዘዓደባባይ
ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኵሉ ዓለም፤ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ(ለዘቀደሳ)ለማርያም፤ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ፤ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ ዘበዓታ
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤በእንተ አብርሃም ዘኃረይከ ለከ፤በዝናመ ምሕረት ተሣሃል ምድረከ፤በደመ መሢሕከ ቀድስ ሕዝበከ፤ኢይምሥጠነ ተኵላ ለአባግዒከ።
@Misbak_WeMahlet
ዘጣዕሙ:-
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ፤ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።
@Misbak_WeMahlet
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርዕሱ፤አኅጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ያርኁ ክረምተ በበዓመት፤ያስተዴሉ ክረምተ ለምድር፤እግዚአ መኑ ከማከ፤አዝዞሙ እግዚኦ ለደመናት፤ያውርዱ ዝናመ ዲበ ምድር፤እግዚኦ አማን እግዚኦ ኢይትኄሰው ቃልከ፤ዘመሐልከ ሎቱ ለዳዊት ገብርከ፤እግዚኦ ርኁቀ መዓት ወብዙኃ ምሕረት፤ጻድቅ ወመስተአግሥ።
@Misbak_WeMahlet
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለእስትንፋስከ እስትንፋሰ ላህብ ምውቅ፤ጊዜ ፍና ሠርክ ዘነፍሐ ገነተ ኅሩያን ደቂቅ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ጠፈረ ሃይማኖት ወጽድቅ፤ይትወኀውኁ ከዋክብት በአየርከ ምጡቅ፤ወያንበሰብሱ ደመናት በዐረብ ወሠርቅ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ዘዲበ ኢዮር መንበሩ ደመና መንኰራኵሩ፤እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ፤ደመና መንኰራኵሩ።
@Misbak_WeMahlet
መልክአ ኢየሱስ
እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ተሰብኦትከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤ያንኮርኲር ታሕት ደይን ግዱፈ ከዊኖ።
@Misbak_WeMahlet
ዚቅ
ያጸግብ ነፍሰ ነዳያን ያከርም በበዓመት ለዘበእንቲአነ ውስተ ማኅፀና ለማርያም ተሠወርከ ወበደመናትኒ ሠማየ ከለልከ ሠማየ ዘከለልከ ወኩሉ ቀሊል በኃቤከ።
@Misbak_WeMahlet
ዓዲ ዚቅ
ዘበመንጦላዕተ ደመና ተሠወረ እምቅድስት ድንግል፤መድኅን ተወልደ፤ዘበአማን ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ።
@Misbak_WeMahlet
ምልጣን
በጸጋ ዚአሁ ነሀሉ ኵልነ፤እንዘ ንሴፎ ምጽአተ ዚአሁ፤ያርኁ ለነ ክረምተ ለመድኃኒተ ዚአነ፤ጸጋ ይጼጉ፤ይሁብ ዘርዓ ለዘራዒ።
@Misbak_WeMahlet
እስመ ለዓለም
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር፤በእንተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ለዘአብጽሐነ ያብጽሕክሙ፤ይሁብ ሠናይቶ ያከርም በበዓመት፤ያስተፌሥሕ ነፍሰ ነዳያን።
@Misbak_WeMahlet
=> እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)
  @Misbak_WeMahlet
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE


@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet
@Misbak_WeMahlet


@Misbak_WeMahlet
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ