Get Mystery Box with random crypto!

Lemenoria

Logo saluran telegram lemenoria — Lemenoria L
Logo saluran telegram lemenoria — Lemenoria
Alamat saluran: @lemenoria
Kategori: Real Estat
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 2.30K
Deskripsi dari saluran

🏠🏢 0913068841
*ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 2

2023-05-02 20:58:39
An Apartment for sale

Located Addisu Gebeya,
East African Real Estate, in front of Sheger Park
105 sqm on
5 th floor
2 bedrooms
2 bathrooms
has back-up generator and underground water
Rental price 75k Birr/month

Selling Price 16 Million Non negotiable.
+251913068841 or @Lemenoria2
428 views17:58
Buka / Bagaimana
2023-05-02 18:00:15
በጣም አስቸኳይ ሽያጭ ከሆሴ ቤቶች አልሚ...

ባለ ሶስት መኝታ
117 ካሬ ሜትር
114 ካሬ Net Area
Interior ፊኒሺንግ ያልተሰራ
መውጣት መውረድ የሌለው
Ground floor ላይ የሚገኝ
ዋጋ 12 ሚሊየን። ድርድር አለው።
[][][]Prop Code Ybltl
+251913068841 ይደውሉልኝ።
444 viewsedited  15:00
Buka / Bagaimana
2023-05-02 12:41:47 በጣም ወሳኝ እና ፈጣን ገዢ እፈልጋለሁ...

መሀል አዲስ አበባ
ጌታሁን በሻህ
አዲስ ሕይወት ሆስፒታል አካባቢ፤
227 ካሬ በካርታ 350 ካሬ በይዞታ፤
የውስጥ መንገድ የያዘ፤
ፈራሽ ቤት ያለው ቦታ በአስቸኳይ ይሸጣል።
ለአፓርታማ

ዋጋ 25 ሚሊየን።
ቀድመው +251913068841
ይደውሉ ፈጥነው ይስተናገዱ።
479 viewsedited  09:41
Buka / Bagaimana
2023-05-02 11:43:28
475 views08:43
Buka / Bagaimana
2023-05-01 20:48:17
ለሽያጭ የቀረቡ ኮንደሚንየሞች

[አንድ]
ቦታው ጀሞ አንድ
ባለ ሶስት መኝታ
አንደኛ ፎቅ ላይ
ፊኒሺንግ በደንብ የተሰራ
ስፋት 76ካሬ
ዋጋ 6,500,000 ድርድር አለው።

[ሁለት]
ቦታው ጀሞ አንድ
ስፋት 72ካሬ
ባለ ሁለት መኝታ
ፊኒሺንግ በደንብ የተሰራ
ሁለተኛ ላይ
ዋጋ 7,200,000 ድርድር አለው።

[ሶስት]
ቦታው ጀሞ አንድ
ስፋት 66ካሬ
ባለ ሁለት
ፊኒሺንግ በደንብ የተሰራ
ሁለተኛ ወለል ላይ
ዋጋ 5,900,000 ውስን ድርድር አለው።

Properity Code - Jemo
+251913068841ለበለጠ መረጃ
Visit https://t.me/Lemenoria

የሚገዙት ወይም የሚሸጡት መኖርያ ቤት፣ ሕንፃ፤ ፋብሪካ እና ድርጅት ቢኖርዎ፤ ንብረትዎን ወደ ገንዘብ/ ገንዘብዎን ወደ ንብረት እንዲቀይሩ አግዛለሁ።
516 views17:48
Buka / Bagaimana
2023-05-01 11:02:47
ለአፓርታማ አልሚዎች የቀረበ ...

ቦታ: ብስራተ ገብርኤል
ስፋት: 750 ካሬ
የሚያኖር ቪላ ያለዉ
የዉስጥ አስፋልት የያዘ
ሙሉ ዶክመንት ያለዉ
ዋጋ : 100 ሚሊየን ብር( ድርድር አለዉ )

House for sell
Location : Bisrate Gebriel ( karl square )
750 meter square
Old villa inside , with a wide front
All documents on hand
Price : 100 million birr ( negotiable )

Call +251913068841 ይደውሉ።
ከተማ ዉስጥ የሚሸጥ ቤት ቦታ መጋዘን ካለዎት ወይም የሚገዙት መኖርያ፤ ሕንፃ ወዘተ ካስፈለገ ይደውሉልኝ።
524 views08:02
Buka / Bagaimana
2023-04-28 16:31:46
መገናኛ ሾላ አካባቢ የወጡ አፓርታማ መኖርያ ሽያጭ

አንድ] አምስተኛ ወለል ላይ
160 ካሬ ሜትር ስፋት
ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ
ባለ ሁለት መኝታ
ሁለት መታጠብያ
ሰፊ ሳሎን እና Kitchen ያለው።
ዋጋ 20.5 ሚሊየን። ቀርበው ይደራደሩ።

ሁለት] ስድስተኛ ወለል ላይ
195 ካሬ ሜትር ስፋት
ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ
ባለ ሶስት መኝታ
ሶስት መጸዳጃ ያለው።
ሰፊ ሳሎን + Kitchen ያለው።
ዋጋ 25 ሚሊየን። ቀርበው ይደራደሩ።

ለእዚህ እና ለሌላ የሽያጭ ወይም የግዢ ፍላጎትዎ እና ትዕዛዝዎ በ +251913068841 ይደውሉልኝ። Pro.Code - Ru...
656 views13:31
Buka / Bagaimana
2023-04-28 15:38:12
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የG+6 የንግድ ማዕከል ሽያጭ

ቦታው ቦሌ አካባቢ ወሎ ሰፈር
ስፋት: 380 ካሬ: 231 ካሬ አርፏል
ወርሃዊ ገቢ: 1 ሚሊየን ብር
የመሸጫ ዋጋ: 180Milloin
ከዚህም የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ያሸንፋል።

ማሳሰቢያ፦ ለአጭር ጊዜ ብቻ ገበያ ላይ የሚቆይ ነው፤ ይፍጠኑ!! ፈጥነው በ +251913068841 ይደውሉ።
576 views12:38
Buka / Bagaimana
2023-04-28 15:28:33
ይህን ሕጋዊ ካርታ እና የምሪት ደረሰኝ ያለው ቤት ይግዙ

የቤቱ መገኛ በአዲሱ ሸገር ከተማ ሱሉልታ ነው። ፈረሳ የሚባል ነገር ብዙ ሰዎችን እንዲፈሩ አድርጓል። የሽያጭ እና ግዢ ሒደት ላይ የፈጠረው ቀጥተኛ ተጽዕኖ ግን አለ። ሕጋዊ ካርታ እና የምሪት ደረሰኝ ያለው ቤት ለመፍረሱ በግሌ መረጃ የለኝም።

200 ካሬ ሜትር
ሳሎን + ሁለት መኝታ + መጸዳጃ
ሙሉ ግቢው በብሎኬት አጥር የታጠረ
የ600 ሽህ ብር (ግምት) ስራ የሚቀረው
ለመኖርያም ሆነ ለትርፍ የሚሆን
ዋጋ 3.5 ሚሊየን። ድርድር አለው።
+251913068841 ይደውሉ
558 views12:28
Buka / Bagaimana
2023-04-28 14:34:41
ለግንባታ አመቺ ቦታ (Best for apartment & School)
ቤተል
- 1600 ካሬ
ዋጋ: 150 ሚልየን
Contact፡ሩ
@lemenoria +251913068841
529 views11:34
Buka / Bagaimana