Get Mystery Box with random crypto!

Lemenoria

Logo saluran telegram lemenoria — Lemenoria L
Logo saluran telegram lemenoria — Lemenoria
Alamat saluran: @lemenoria
Kategori: Real Estat
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 2.30K
Deskripsi dari saluran

🏠🏢 0913068841
*ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-05-04 21:39:23
በጣም አስቸኳይ ሽያጭ ከሆሴ ቤቶች አልሚ...

ባለ ሶስት መኝታ
117 ካሬ ሜትር
114 ካሬ Net Area
Interior ፊኒሺንግ ያልተሰራ
መውጣት መውረድ የሌለው
Ground floor ላይ የሚገኝ
ዋጋ 12 ሚሊየን። ድርድር አለው።
[][][]Prop Code Ybltl
+251913068841 ይደውሉልኝ።
288 views18:39
Buka / Bagaimana
2023-05-04 21:19:47
An Apartment for sale

Located Addisu Gebeya,
East African Real Estate, in front of Sheger Park
105 sqm on
7nth floor
2 bedrooms
2 bathrooms
has back-up generator and underground water
Rental price 75k Birr/month

Selling Price 16 Million Non negotiable.
+251913068841 or @Lemenoria2
303 views18:19
Buka / Bagaimana
2023-05-04 19:07:52
ከምር የሆነ ዘናጭ መኖርያ ቤት ይፈልጋሉ?

በአልሳም ሪልስቴት ውብ የጥብብ እጆች የታነጸ
በውቧ ካሳንችስ ከRadison Blue ጀርባ የሚገኝ
ሙሉ ለሙሉ እነጻው የተጠናቀቀ እና ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ
ሶስተኛ ወለል ላይ
202 ካሬ Gross Area
171 ካሬ Net Area
ባለ ሶስት መኝታ
በተጨማሪም የሰራተኛ መኝታ ያለው
ለቅንጡ እና ምቹ አኗኗር የሰጠ
ገብተው የማይወጡበት
በ$2500 (140 ሽህ ብር የሚከራይ
አማናዊ መኖርያ አካባቢ ...

45 ሚሊየን። በእኔ ከመጡ ውስን ድርድር ያለው።
[][]ይደውሉ። ቤት ሳይሆን መኖርያ ከፈለጉ ይደውሉልኝ።
+251913068841 @Lemenoria2
330 views16:07
Buka / Bagaimana
2023-05-04 13:02:32
የሚሸጥ ቁልፍ ቦሌ ቡልቡላ

ግራውንድ ለሱቅ 46 ካሬ ሜተር
ያሸነፈዉ በ51,500 (የ1ካሬ ዋጋ)
ለእጅ 500,000 ብር ብቻ የሚፈልግ
+251913068841 ይደውሉ
368 views10:02
Buka / Bagaimana
2023-05-04 12:55:09
ለሽያጭ የቀረበ አፓርታማ

ጀርመን አደባባይ
ያለ ማጋነን ከአስፓልት አንድ ደቂቃ
Net area 54 ካሬ
ሁለት መኝታ (በOpen Kitchen ከተጠቀሙ)
ሶስተኛ ወለል ላይ
ሊፍት እና ጀነሬተር ያለው
25 ሽህ ብር የሚከራይ

ዋጋ 7.5 ሚሊየን። ድርድር የሌለው።
+251913068841 ይደውሉ።
Prop Code - ዑመ/ዑመ
363 views09:55
Buka / Bagaimana
2023-05-03 22:30:05
410 views19:30
Buka / Bagaimana
2023-05-03 22:06:49
ሳሪስ ሐኪም ማሞ አካባቢ...

100 ሜትር ከቀለበት መንገድ ገባ ብሎ
690 ካሬ ሜትር ስፋት አለው።
Old Villa, Service bloket bet አለው።
ለአፓርታማ
ዋጋ 65 ሚሊየን። ቀርበው አይተው ይደራደሩ።
+251913068841 ቀድመው ፈጥነው ይደውሉ!!
415 views19:06
Buka / Bagaimana
2023-05-03 20:17:07
ይህ ይቀረዋል የማይባል ዘናጭ መኖርያ ቤት

170 ካሬ ሜትር
በG+1 የታነጸ
አያት አካባቢ
አምስት መኝታ ክፍሎች (2ቱ with bath)
2kitchen (open and closed)
Parking for two cars
Laundary space
ሰፊ ሰሎን with Open Kitchen

ዋጋ 33 ሚሊየን። ቀርበው ይደራደሩ።
+251913068841 ይደውሉ ቤትዎን ይረከቡ።
424 views17:17
Buka / Bagaimana
2023-05-03 11:50:40
ለገበያ የቀረበ የሚሸጥ ሕንፃ

ከፊት ዋና አስፋልት
በጎንና ከኋላ ኮብል መንገድ ያለው
ላፍቶ እንብርት ላይ የሚገኝ
የሚሸጥ G+1 ሕንፃ
ሙሉ 175 ካሬ ሕንፃው 141 ካሬ ላይ ያረፈ።
መሰረቱ ለ4 ፎቅ የወጣ
ፍላጎት ያለው እስከ 4ኛ ፎቅ ማሳደግ ይችላል።

ዋጋው 40 ሚሊዮን ነው።
+251913068841 ይደውሉ።
425 views08:50
Buka / Bagaimana
2023-05-02 21:18:53
ለሽያጭ የቀረቡ ሁለት አፓርታማዎች

ጀርመን አደባባይ
ሁለት አፓርትማዎች ፊት ለፊት ያሉ
ያለ ማጋነን ከአስፓልት አንድ ደቂቃ
ካሬ ካርታው ላይ 104 ካሬ
Net area 74 ካሬ
ሁለት መኝታ
አራተኛ ወለል ላይ
ሊፍት እና ጀነረተር ያለው

ዋጋ 9 ሚሊየን። ድርድር የሌለው።
+251913068841 ይደውሉ።
ፎቶው ከኢንተርኔት የተወሰደ ነው
Prop Code - ዑመ/ዑመ
439 views18:18
Buka / Bagaimana