Get Mystery Box with random crypto!

ያ ፈ ረ ሰ ይ ፍ ረ ስ ያፈረሰ ይፍረስ አናቱ ይበተን እግሩም ይሰባበር | ከአንድ በላይ ማግባት

ያ ፈ ረ ሰ ይ ፍ ረ ስ

ያፈረሰ ይፍረስ አናቱ ይበተን
እግሩም ይሰባበር
የዶግ አመድ ይሁን ቅሪት አልባ ብናኝ
እንዳይተርፍ ለዘር
ያፈረሰ ይፍረስ ይረገም ይኮነን ይዋረድ ይቃለል
ትካደው ምድራችን
ከነ ዘርማንዘሩ ይዳረግ ለሲኦል
ያፈረሰ ይፍረስ እንክት አርጎ ይብላው የሠራው ግፍ እሳት
አመዱ ተጠርጎ በደመራው ቦታ
የፍትህ አዳራሽ እልፍኝ ይሰራበት
@ Awwal Hamza Hamza