Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ! በምዕራቡ ዓለም ሚያዝያ ወር በገባ በሁለተኛዉ ሳምንት | Ethiopian Digital Library

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ !

በምዕራቡ ዓለም ሚያዝያ ወር በገባ በሁለተኛዉ ሳምንት እሁድ የእናቶች ቀን በሚል፤ እናትን በማወደስ ለእናት ልዩ ምስጋና በማቅረብ፤ በድምቀት የማክበር፤ የማሰብ ባህልና የተለመደ ነዉ።

የእናት ቀን አከባበር መነሻዉ ከዩኤስ አሜሪካ መሆኑና፤ በአሁን ግዜ በበርካታ ሀገሮች ቀኑን የማክበር ባህል መለመዱን ዘገባዎች ያመላክታሉ።

እናት ለዘላለም ትኑር!

መልካም የእናቶች ቀን


@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library