ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ (ኦዳያኣ ካምፓስ) በሚገኘው ሬጂስትራር ጽ/ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ 3x4 የቅርብ ጊዜ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ፣አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ፡፡#DillaUniversity @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 13.9K viewsedited 06:29