#Update
የሪሚዲያል ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ በቅደም ተከተል
#Today ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ: በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ለሪሚዲያል ፕሮግራም በ2016 የትምህርት ዘመን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ
ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ: በ2016 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦ ጭሮ ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ: በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ጥር 22/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
N.B: ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ የቅርብ ጊዜ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላና ትራስ ጨርቅ
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library