ጋዜጠኛ አስፋዉ መሸሻ ከዚህ አለም በሞት ተለየ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ እና መሪ የነበረዉ ጋዜጠኛ አስፋዉ መሸሻ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ጋዜጠኛዉ ለወራት በህመም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ህክምናዉንም በአሜሪካ ሲከታተል እንደነበር ይታወሳል። ነፍስ ይማር @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library 14.0K viewsedited 05:57