Get Mystery Box with random crypto!

ሌላኛው የፖርላማው ንጉስ ታፈነ! የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝን በዚህ ምሽት 3:15 ላይ ከ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

ሌላኛው የፖርላማው ንጉስ ታፈነ!

የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝን በዚህ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል ። የአፋኞቹን ማንነት ለጊዜው ማረጋገጥ አልተቻለም።የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝን በዚህ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ አፍነው እየደበደቡ ወስደውታል ። የተረኞች አፋኝ ቡድን የፖርላማውን ንጉስ የህዝብ እንደራሴ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን ለጊዜው ወደየት እንደወሰዱት ለማወቅ አልተቻለም።
#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T