Get Mystery Box with random crypto!

ሠበር  ዜና በቲሊሊ የሚገኙት የመከላከያ ሁለት አመራሮች በዘንገና ብርጌድ ፋኖዎች ተገደሉ። የ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

ሠበር  ዜና

በቲሊሊ የሚገኙት የመከላከያ ሁለት አመራሮች በዘንገና ብርጌድ ፋኖዎች ተገደሉ።

የቲሊሊ አናብስቶቹ የዘንገና ብርጌድ ፋኖዎች በቲሊሊ የሚያንቀላፉትን የመከላከያ ሁለት አመራሮች በቲሊሊ ፋኖዎች ልዩ ኦፕሬሽን ወደ ሠማይ ተሸኝተዋል።

በሻለቃ በላይ አሰፋና በሻለቃ መዝገብ መኩሪያ የሚመራው የዘንገና ብርጌድ በፋኖ ደህንነት ማስረሻ በሪሁን ክትትል የተቀነባበረው ይህ ልዩ ኦፖሬሽን አንድ ሻምበል አመራር አዛዥና አንድ ሻምበል ምክትል አዛዥ ወደ ባንክ ብር ለማውጣት ሲገቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በር ላይ በፋኖዎች ተመተው ወደ ማይመለሱበት ተሸኝተዋል።

የቲሊሊ ፋኖ ዘንገና ብርጌድ አናብስቶች ገነው በዋሉበት በዚህ ኦፕሬሽን መብረቃዊ ጥቃት የተፈፀመበት መከላከያ ሲቪል ማህበረሰብን ማሠቃየት አላማው አድርጎ ይዞታል።
ዘጋቢ፦ ጋዜጠኛ ጋሻዬ ንጉሴ ከግንባር

#Follow
facebook 1 :- https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900&mibextid=2JQ9oc
facbook 2:- https://www.facebook.com/asharamedia24
Youtbe :- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw
telegram:- https://t.me/asharamedia24
Watsapp:- https://whatsapp.com/channel/0029Va5CGsH2ER6bIAUd2L1T