Get Mystery Box with random crypto!

#Amhara 'በሰላም እጅ ሰጥተዋል' የተባሉት ጎንደር ካምፕ አስቀምጠዋቸው የነበሩትን ፋኖ ባደ | Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

#Amhara

"በሰላም እጅ ሰጥተዋል" የተባሉት ጎንደር ካምፕ አስቀምጠዋቸው የነበሩትን ፋኖ ባደረገው ኦፕሬሽን አስለቅቋቸዋል።  ሙሉ በሙሉ ሚሊሻና የቀን ሠራተኛ የነበሩና ገንዘብና ቤት እንሰጣችኋለን ብለው  ለፕሮፖጋንዳ ያመቻቿቸው የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ፋኖን ተቀላቅሎ ውጊያ እያደረገ ነው!!

ቅጥፈት ውሸት የአገዛዙ መለያ ሲሆን  እንደለመደው ብዙ ጊዜ አታልልበታለሁ  ያለውን ያረጀ ያፈጀ ስልት ከሣምንት በላይ አልተጠቀመበትም።