Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለ72 ሰዓታት ተኩስ ለማቆም ተስማሙ የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች | Addis መረጃ™

የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለ72 ሰዓታት ተኩስ ለማቆም ተስማሙ

የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ ለ72 ሰዓታት ወይም ለሦስት ቀን የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት አወጁ፡፡

የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በተጨማሪም ቤተሰቦች እንዲገናኙ፣ የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እና ንፁሀን ዜጎች ከጦርነት ቀጣናው ለቀው እንዲወጡ ለማስቻል መሆኑም ተመላክቷል፡፡

@Addis_Mereja