Get Mystery Box with random crypto!

Testing Center_IER_AAU

Logo saluran telegram aaugat — Testing Center_IER_AAU T
Logo saluran telegram aaugat — Testing Center_IER_AAU
Alamat saluran: @aaugat
Kategori: Pinjaman, Pajak dan Hukum
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 53.99K
Deskripsi dari saluran

TELEGRAM CHANNEL FOR APPLICANTS FOR THE GRADUATE ADMISSION TEST (GAT)

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru 2

2023-12-22 18:49:49 Notice:
Registration for Undergraduate Self-Sponsored Students
15.3K views15:49
Buka / Bagaimana
2023-12-19 17:19:05 To All New Regular Undergraduate Students placed by MoE and Self-sponsored students who scored 40/100 and above on the University Admission Test (UAT)
1. Your orientation will be on Thursday, December 21, 2023, on the Main Campus at Sidist Kilo.
2. Your registration will be on Friday, December 22, 2023


AAU Registrar
17.7K viewsedited  14:19
Buka / Bagaimana
2023-12-15 17:48:07 To all applicants of the AAU Extension program and who took UAT, but did not apply via the portal: 
Please note that the cutoff point is 30%, and portal application will be open on Monday, December 18, 2023 and you are required to submit hard copies of your application documents on the same date to the Admissions office (room 203).  
AAU Registrar

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማታው ትምህርት ፕሮግራም  የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁና የማመልከቻ ጊዜ ያመለጣችሁ
 በሙሉ፤
ለማታው የትምህርት ፕሮግራም የመቁረጫ ነጥብ 30 ፐርሰንት መሆኑን እየገለጽን በፖርታል የማመልከቻ ጊዜው ያመለጣችሁ ሰኞ ታኅሣሥ  8 ቀን  2016 ዓ. ም. በ portal.aau.edu.et በመግባት እንድታመለክቱ እንጠይቃለን  በተጨማሪም  የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን  ዋናውና ኮፒውን በመያዝ ሰኞ ታኅሣሥ  8 ቀን  2016 ሬጅስትራር ሕንፃ ቁጥር 203 እንድታስገቡ  እንጠይቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር
18.6K viewsedited  14:48
Buka / Bagaimana
2023-12-11 14:06:00 በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል ለመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ የፈተና ቀንና ቦታ ለማወቅ በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Exam Schedule በሚለው በመግባት የምዝገባ ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ ትችላላችሁ።
17.5K views11:06
Buka / Bagaimana
2023-12-06 20:42:12 Emailing 8 Practice Tests for the SAT - Kaplan Test Prep.pdf
15.5K views17:42
Buka / Bagaimana
2023-12-05 14:36:13 Check this Link: http://www.aau.edu.et/blog/prolongation-of-announcement-for-self-sponsored-students-in-the-regular-undergraduate-program-for-the-2023_24-academic-year/
20.7K views11:36
Buka / Bagaimana
2023-12-05 14:33:41 በ2015 አና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ወደ ከታህሣሥ 02 እስከ ታህሣሥ 03 2016 ዓ.ም ያራዘመ ሲሆን ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
22.2K views11:33
Buka / Bagaimana
2023-11-30 11:12:30 ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከህዳር 27 እስከ ህዳር 28 2016 ዓ.ም ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
17.5K views08:12
Buka / Bagaimana
2023-11-30 10:52:46 ለ2016 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ዲግሪ በቀን በመደበኛ መርሃ-ግብር የትምህርት ክፍያ በመክፈል መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ዩንቨርሲቲው በተወሰኑ የትምህርት መስኮች በተመጠነ መልኩ የግል አመልካቾችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል በመሆኑም ዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ከህዳር 27 እስከ ህዳር 28 2016 ዓ.ም ሲሆን የማመልከቻ ቀናት ከህዳር 20 እስከ ህዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በመሆኑ ለመመዝገብ በዩኒቨርስቲውን ፖርታል https://portal.aau.edu.et/ >>>> Apply for Admission በሚለው በመግባት መመዝገብና ለፈተና መክፈል የምትችሉ ሲሆን የፈተና የመፈተኛ ቦታ በዚህ ቴሌግራም ቻናል ስለምናሳውቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
17.4K viewsedited  07:52
Buka / Bagaimana
2023-11-27 10:46:03 UAT AAU Wednesday November 29, 2023 Morning Session Exam Schedule
18.0K views07:46
Buka / Bagaimana