Alamat saluran:
Kategori:
Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan:
743
Deskripsi dari saluran
አንድ በወንጀል ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ታቦተ ጺሆንን ከኢትዮጲያ ለመስረቅ ያስባል።
◈◆◈
ሚካኤል ታምሬ ፣ ይገረም ደጀኔ ፣ እንዲሁም አንቱ የተባሉ ያገራችን የፊልም ተዋንያን የሚተውኑበት እስካሁን በኢትዮጵያ ፊልም ኢንደስትሪ ያልተመለከትናቸውን የመሰወር ጥበብን ጭምር የሚያሳየን ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው!
◈◆◈
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
Pesan-pesan terbaru
2023-01-28 19:41:56
ዮቶራውያን ክፍል 6 በጣም በሙሉ ጥራት
-------------------------------------------ቀደም ያሉ የዮቶራውያን ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መምልከት ይችላሉ
----------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
4.5K views16:41
2023-01-22 12:51:24
ዮቶራውያን ክፍል 5 በጣም በሙሉ ጥራት
-------------------------------------------ቀደም ያሉ የዮቶራውያን ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መምልከት ይችላሉ
----------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
4.2K viewsedited 09:51
2023-01-12 22:09:34
ዮቶራውያን ክፍል 4 በጣም በሙሉ ጥራት
-------------------------------------------ቀደም ያሉ የዮቶራውያን ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መምልከት ይችላሉ
----------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
4.0K viewsedited 19:09
2023-01-08 19:32:03
ዮቶራውያን ክፍል 3 በጣም በሙሉ ጥራት
-------------------------------------------ቀደም ያሉ የዮቶራውያን ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መምልከት ይችላሉ
----------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
3.6K viewsedited 16:32
2023-01-01 22:20:04
ዮቶራውያን ክፍል 2 በጣም በሙሉ ጥራት
-------------------------------------------ቀደም ያሉ የዮቶራውያን ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መምልከት ይችላሉ
----------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
3.2K viewsedited 19:20
2022-12-25 17:42:22
ዮቶራውያን ክፍል 1 በጣም በሙሉ ጥራት
--------------------------------------- ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
3.0K viewsedited 14:42
2022-12-25 17:42:22
ዮቶራዉያን ◈◆◈
ታቦተ ጺዮንን ፍለጋ ◈◆◈በ DSTv አቦል ዱካ ላይ በመታየት ያለ አዲስ ሰስፔንስ፣ የሀገር ታሪክ እና አክሽን ያለው ተከታ
ታይ ድራማ ◆◈◆
አንድ በወንጀል ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ታቦተ ጺሆንን ከኢትዮጲያ ለመስረቅ ያስባል።
◆◈◆
አብራሃም የ12 አመት ልጅ እያለ አባቱ ከስራው ጋር በተያያዘ አደጋ ምክነያት ተሰውሯል። ከዛ ጊዜ በኋላ በተደጋጋሚ በህልሙ ለሀገርህ እና ህዝብ ታስፈልጋለህ የሚል ድምጽ ይሰማል። ህልሙ አባቱ የሚያጠናው የነበረው የሀገር ቅርጽ እና የተሰወረበት ምክነያት ጋር የተያያዘ ነው።
◈◆◈
አብረሃም በህልሙ የሰማው ድምጽ ባለቤት ማንነት ይደርስበት ይሆን? የአባቱን ምርምር በማጥናት የተሰወረበትን ምክነያት ሊደርስበት ይሞክራል። ቅርጹን በእጃቸው ለማስገባት ከሚፈልጉ ሰዎች ቀድሞ ይደርስበት ይሆን?
◆◈◆
ሚካኤል ታምሬ ፣ ይገረም ደጀኔ ፣ እንዲሁም አንቱ የተባሉ ያገራችን የፊልም ተዋንያን የሚተውኑበት እስካሁን በኢትዮጵያ ፊልም ኢንደስትሪ ያልተመለከትናቸውን የመሰወር ጥበብን ጭምር የሚያሳየን ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው!
◈◆◈
ትክክለኛው ቻናላችን ይኸው:
https://t.me/Yotorawyan_Drama
https://t.me/Yotorawyan_Drama
2.5K viewsedited 14:42