Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም፥ ጤና፤ ፍቅር ለመላው የዓለም ሕዝብ እንዲሁም ለውዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ይሁን:: የተወደዳ | 🌿🌿☘መርጌታ ንጉስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም☘☘🌿

ሰላም፥ ጤና፤ ፍቅር

ለመላው የዓለም ሕዝብ እንዲሁም ለውዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ይሁን::

የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የዚህ  ጥበባዊ ትውፊቶች ይምንቋደስበት ቻናል ቤተስቦች እንድምን ሰንብታችኃል እንደምንስ ከርማችኃል?

እኔ ደህና ነኝ ይክበር ይመስግን ልዑል እግዚአብሔር በጣም ደህና ነኝ::
ለ 3 ሳምንታት ያክል በዓሉ ፤ሕምማቱ ምክንያት በማድረግ አዲስ ጥበባዊ ትምህርት ላቀርብላችሁ ባለመቻሌ በጣም ይቅርታ ፡  ፡

ቀደምት አባቶቻችን የተለያዪ ደዌ:በሽታን ሲፈውሱ እጅግ ብዙ እና ለሰው ልጅ አገልግሎት የተፈጠሩ ፍጥረታትን በመጠቀም ሲፈውሱ ኑረዋል::

ለምሳሌ የእሁኑ ዓለም ከእጽዋቶች:ከእንስሳቶች:ከማአድናት እደሚቀምሙ ሁሉ ቀድምቶችም ይህንኑ ትምህርት መሰረት ያስያዙ ሊቃውንቶች ወጠበብት ናቸው::

ከዚህ በፊት ከእጽዋት:ከማአድናት:በጸሎት እንዴት ፈውስ ማግኘት እንደምንችል ስንማማር ቆይተናል::

ዛሬ ደግሞ ቀደምት አባቶቻችን ከተለያዪ የዱር እንስሳት መፍትሔ አልያም ለመድኃኒት የሚዘጋጅባቸው እንስሳቶች በጥቂቱ አሳውቃችሁ ዘንድ ነው ዛሬ ብቅ ማለቴ!

ከዚህ በመቀጥል በየተራ አግልግሎታቸው እንዲሁም ከቅርስነት አልፈው ፈዋሽነታቸው ምን እንደሆነ የምንማማር ይሆናል::
ትምህርቱም ይቀጥላል::

መልካም እውቀት!!!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበለጠ ምርጃ
0922438586