Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ አዋጅ ፨ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ፨ ፈጣሪያችን ከመጣብን መከራ ይሰውረን ዘን | SODOS

አዋጅ አዋጅ
፨ ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ፨ ፈጣሪያችን ከመጣብን መከራ ይሰውረን ዘንድ ቅዱስ ሲኖዶስ ሶስቱን የነነዌ የጾም ቀናት ማለትም ጥር 29፣ 30 እና የካቲት 1 ሁሉም የእምነቱ ተከታዮች ጥቁር በጥቁር ለብሰው በፍፁም ሐዘን በፆም በጸሎት እግዚአብሔርን እንድንለምን ስለታዘዝን የአባቶችን ትዕዛዝ ተቀብለን እንድንተገብር ለሌሎችም መልዕክቱን እንድናደርስ በልዑል እግዚአብሔር ስም ታዘናል።

ፈጣሪ ልመናችንን ሰምቶ መከራና መዓቱን ፈተና እና ሐዘኑን ሁሉ በቃ ይለን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን።