ሰላም ጤና ይስጥልን በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ እና ስራ አቁሞ የነበረው ሶዶስ አርት በቅርብ ቀን በተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ስራዎች ወደናንተ ይደርሳል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ኦርደር መቀበል አቁመን የነበረ ቢሆንም ከአሁን ጀምሮ ግን ማንኛውንም የምትፈልጉትን የእጅ ስራ ብታዙን በጥራትና በፍጥነት የምንሰራ መሆኑን እየገለፅን ማሰራት ፈልጋችሁ ያላስተናገድናችሁ ደንበኞቻችንን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። #Sodos_arts @sodos8 2.1K viewsedited 18:37