Get Mystery Box with random crypto!

ከአራራይ ሚዲያ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ እሥር ጋር ተያይዞ የእይታ ገደብ የተጣለበት አራራይ ሚዲ | ድምፀ ተዋሕዶ (VoT)

ከአራራይ ሚዲያ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ እሥር ጋር ተያይዞ የእይታ ገደብ የተጣለበት አራራይ ሚዲያ ወደ ሥራ መመለሱ ታወቀ። የአራራይ ሚዲያ ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ ታደለ ሲሳይ (ጋዜጠኛ) በጠላት ሪፖርት የእይታ ገደብ የተጣለባት አራራይ ሚዲያ ዳግም ወደ ሥራ ተመልሳለች ሲል በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል። ታደለ ሲሳይ ከ15 ቀን የእሥር ቤት ቆይታ በኋላ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መፈታቱ ይታወቃል።
(ዘገባው የዜና ተዋሕዶ ገጽ ነው!)
አራራይ ሚዲያን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!

www.youtube.com/@araraymedia