Get Mystery Box with random crypto!

HUR Online Baltina🇪🇹

Logo saluran telegram hur_baltina — HUR Online Baltina🇪🇹 H
Logo saluran telegram hur_baltina — HUR Online Baltina🇪🇹
Alamat saluran: @hur_baltina
Kategori: Tidak terkategori
Bahasa: Bahasa Indonesia
Pelanggan: 260
Deskripsi dari saluran

የተለያዩ የባልትና ውጤቶችን ባሉበት እናቀርባለን።
ይደውሉልን ☎0923607274 or 0966727242
ወይንም በዚህ የቴሌግራም አካውንት ያናግሩን
👉 @ibnu_rukia

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


Pesan-pesan terbaru

2023-04-14 10:18:38
HUR ባልትና

በዐሉን ምክንያት በማድረግ ከበርበሬ በተጨማሪ ምርጥ የበቆጂ ቂቤ ይዘን መጥተናል። በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረብን እንገኛለን።

አድራሻችን: ቡራዩ ከታ አካባቢ
ይዘዙን ይደውሉልን
ስልክ:0923607274
ቴሌግራም: t.me/ibnu_rukia

T.me/hur_baltina
2.3K viewsedited  07:18
Buka / Bagaimana
2023-03-14 21:32:21
148 views18:32
Buka / Bagaimana
2023-03-14 21:32:21
109 views18:32
Buka / Bagaimana
2023-03-14 21:32:20 ሪኮ ኮስሞቲክስ

የተለያዩ የኮስሞቲክስ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያግኙ።
ይደውሉልን +251901959986
ወይንም በቴሌግራም ያናግሩን - @Richolovely

ይዘዙን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
93 views18:32
Buka / Bagaimana
2023-03-08 15:31:48
የት ይሆን ቆንጆ በርበሬና ሽሮ ማገኘው ብሎ ማሰብ ቀረ

እነሆ በአይነቱ ልዩ የሆነ የቴሌግራም ቻናል ከፍተን ምርጥ ሽሮና በርበሬ ማቅረብ ከጀመርን ሰነባበትን። ባልትናችን ከውቢቷ ባህር ዳር በባለሙያዎቹ የባህርዳር እንስቶች በቤት ውስጥ በጥንቃቄ ተዘጋጅቶ የሚመጣ ሲሆን እዚህ አዲስ አበባ ላይ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ሆቴልና ሬስቶራንቶች ድረስ የኛን ባልትና በፍቅር እየተጠቀሙት ይገኛሉ። ወደሀገረ አሜሪካም ባልትናችን ሄዶ ተመስግኗል። ከሽሮና በርበሬ በተጨማሪ ለረመዷን ሾርባ የሚሆን ምርጥ እህል አቅርበናል።

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/hur_baltina

ለማዘዝ t.me/ibnu_rukia ወይንም በስልክ ቁጥር 0923607274 ላይ ይደውሉ።

ሼር ስላደረጉልን እናመሰግናለን
#ሁር_ባልትና
83 views12:31
Buka / Bagaimana
2023-02-12 21:53:45
ጥበበኛዋ ሴት
////

ሁል ጊዜ በህይወት መንገድ ላይ ብልኋች በአንድ ድንጋይ አንድ ወፍ ሳይሆን በአንድ ድንጋይ ሶስትና አራት ወፍ በመምታት ይታወቃል።

ንጉሱ በአገልጋዩ ሰራ እና ትጋትና በታማኝነቷ እጅግ ተደሰተና ሊሸልማት ፈለገ። በቤተመንግስቱ ውስጥ ያለውን ውድ የተባለ ወርቅና እንቁ ሁሉ ከየተቀመጠበት ግምጃቤት አምጥተው ፊት ለፊት እንዲረድሩት አዘዘ...
ከዛም ንጉሱ አገልጋዬን አላት"ባንቺ እጅጉን ደስተኛ ነኝ..እዚህ ቤት ካለው ውድ ነገር ውስጥ መርጠሽ የነካሽው አንድ ነገር ያንቺ ይሆናል ።ለታማኝነትሽ ስጦታ ነው" አላት።
እሷም ብልህ ሴት ነበረችና ወርቅና የሚያብረቀርቁትን ዕንቁዋችን ችላ ብላ ወደ ንጉሱ ቀረበችና እጅን ያዘችው
ንጉሱም"እኔን ለምን ያዝሺኝ?" ሲል ጠየቃት
እሷም"ንጉሱ ሆይ ከዚህ ቤት ውክጥ የነካሁት አንድ ውድ ነገርየነ የእኔ እንደሚሆን ቃል ገብተሀል።ስለዚህ የቤቱን ዙሪያ ገባ ስቃኝ እጅግ ውድ ነገር አንተ ሆነህ ነው ያገኘሁት...ሁሉም ጌጣጌጥ አንተ ባለህበት ክፍል ዋጋቢስ እና ውበትአልባ ነው የሚሆነው" አለችው።
ንጉሱም በገረዷ ንግግር እና ብልህ መሆን በጣም ተደመመ እናም ቃሉን ጠብቆ አገባት።
ንጉሱን ካገባች ደግሞ ንግስት ሆነች ማለት አይደል.... ያ ማለት ደግሞ ቅድም ከቀረብላት ጌጣጌጦች መካከል አንድን ብቻ ሳይሆን ሁሉም በአጠቃላይ የራሷ ሆኑ ማለት አይደል።
ዘሪሁን ገመቹ
t.me/hur_baltina
192 views18:53
Buka / Bagaimana
2022-11-30 20:32:41


#ማሳሰቢያ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ፤ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው አሳስቧል።

ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለው ምርት መያዣ ዕቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ድብቅ ጽሁፍ (Barcode) ሲነበብ የምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜ እ.ኤ.አ 09/2021 የሚል ሲሆን ከምርት መያዣ እቃው (ጣሳው) ላይ የተፃፈው ደግሞ እ.ኤ.አ 01/2024 እንደሆነ ያሳያል፡፡

በመሆኑም በድብቅ ጽሁፉ (Barcode) የሚወጣው የምርቱ ሙሉ መረጃ ላይ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የደቄት ወተት የመለያ ቁጥር (0000039688) የሆነውን ምርት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምው ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

@hur_baltina
#Share
2.0K views17:32
Buka / Bagaimana
2022-11-27 13:54:58 https://vm.tiktok.com/ZMFxbDWnf/
228 views10:54
Buka / Bagaimana