Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የጎልደን ቤተሰቦች እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! 'የ10X ልዩ | Golden Jobs

ውድ የጎልደን ቤተሰቦች እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
'የ10X ልዩ ዝግጅት 'የቀጥታ ሽያጭ' ስልጠና ከተለያዩ የቀጥታ ሽያጭ የስራ አማራጮች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል! 

አቅራቢዎች: አቶ በረከት እና አቶ ፍራኦል (የጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ አሰልጣኞች)

ርዕስ፡ የቀጥታ ሽያጭ (DIRECT MARKETING)
(የቀጥታ ሽያጭ ምንነትና በቀጥታ ሽያጭ ውስጥ ውጤታማ የሚያደርጉን አሰራሮች?

ፕርግራም ይዘት: ሰልጠና፣ የልምድ ልውውጥና የቀጥታ ሽያጭ የስራ አማራጭ።

ቀን:- ዓርብ፣ የካቲት 24 ማታ 11:00 -1:00 ሰዓት
መግቢያ: በነፃ
አድራሻ: ቦሌ መድሃንያለም ከኦሮሚያ ህንፃ ጎን ህድሞና ህንፃ 6ኛ ፎቅ 604
ለተጨማሪ መረጃ፡ 0963454545


ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ
   'ለወርቃማው ትውልድ'