የ Discount ጊዜ አብቅቷል ምዝገባ ይቀጥላል ግን ከዚ በውሃላ የምመጡ ሰዎች በሙሉ ክፍያ ማለትም በ 4,700 ነው ምገቡት እና ምትማሩት የቅናሹ ቀን ላይ ደርሳቹህ የተቀላቀላችሁን መልካም ትምህርት ይሁንላቹህ! ከዚ በውሃላ ቀጣይ ምዝገባ ( 6 ተኛ ዙር ) መች እንደሚሆን እዚው ቻናል ላይ እናሳውቃለን :: እስከዛው መጠበቅ ማችሉ እና በዚኛው ዙር መሃል ላይ መግባት ምፈልጉ ሰዎች እስከ ህዳር 30 በዚ @Birtat_Forex አዋሩን! መልካም ጊዜ, ብርታት ፎሬክስ 12.7K views04:14