ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። "ተነስቷል በዚህም የለም እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ ።"(ማር 16፥6) 68 viewsyabesera Tesefaye, 21:43