Get Mystery Box with random crypto!

የብርሃን ባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አርኪቴክቸራል ዲዛይን ውድድር የቀረቡ ዲዛይኖች ለህዝብ ዕ | Berhan Bank

የብርሃን ባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አርኪቴክቸራል ዲዛይን ውድድር የቀረቡ ዲዛይኖች ለህዝብ ዕይታ የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ኤግዚቢሽኑ በዛሬው ዕለት የባንኩ የስራ አመራሮች በተገኙበት በይፋ የተጀመረ ሲሆን ከግንቦት 5 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ልደታ አካባቢ በሚገኘው ህንፃ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ ለህዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
በመሆኑ ክቡራን ደንበኞቻችን ለሚቀጥሉት 15 ቀናት የሚቆየውን ኤግዚቢሽን እንድትመለከቱ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡