Get Mystery Box with random crypto!

የብርሃን ሞባይል ባንኪንግን (*881#) ተጠቅመው :- - የዋይፋይና ሌሎችም የኢትዮ ቴሌኮም ክፍያ | Berhan Bank

የብርሃን ሞባይል ባንኪንግን (*881#) ተጠቅመው :-
- የዋይፋይና ሌሎችም የኢትዮ ቴሌኮም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ!
- የአየር ትኬትዎን ይቁረጡ!
- ቀሪ የብድር መጠንዎን ይወቁ
- ያለ ኢንተርኔት በቀላሉ ገንዘብ ያስተላልፉ!
- በሞባይልዎ የቼክ ደብተር ይዘዙ!
- የት/ቤት ክፍያዎን በቀላሉ ይክፈሉ!
- ከራስዎ የባንክ ሂሳብ ወደ ሌሎች ባንኮች ሂሳብ ገንዘብ ያስተላልፉ!
#mobilebanking #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia